ከ400 በላይ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት ተጠመቁ።
(ማኅበረ ቅዱሳን):- በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ወንበርማ ወረዳ የሚገኙ ከ400 በላይ የሚሆኑ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት በጎመር …
(ማኅበረ ቅዱሳን):- በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ወንበርማ ወረዳ የሚገኙ ከ400 በላይ የሚሆኑ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት በጎመር …
በሊቢያ መሪ ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ አንጻር ካለፈው ሳምንት ወዲህ የተጀመረው የህዝብ ተቃውሞ ዛሬም በብዙ የሀገሪቱ …
በጸረ-መንግስት ተቃውሞዎች የተናወጠችውን ሊቢያ ለቀው ለመውጣት በርካታ ሽህ የውጭ አገር ስደተኞች በአውሮፕላን፤ በመርከብና በእግር እየተመሙ ባለበት …
ሁለት ኢትዮጵያዊያን በሊቢያ መሞታቸውንና በርካታዎች መሰወራቸውን ስደተኞቹ አስታወቁ Read more →
በቱኒዝያ የያስሚን ዓብዮት ካበቃ ወዲህ ሙስሊም አክራሪዎች በሀገሪቱ ሊኖራቸው የሚችለው ተሳትፎ ብዙ እያነጋገረ ነው።
የሊቢያው ቀውስ ተቀጣጥሏል። ሞአመር ጋዳፊ አልቄይዳ ሊቢያን እየበጠበጠ ነው ይላሉ። አብዛኞቹ የምስራቅ ሊቢያ ከተሞች በተቃዋሚዎች እጅ …
ለ 3 ወራት ኒውዮርክ አሜሪካ ውስጥ በህክምና ላይ ቆይተው የተመለሱት የስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣ 36 ቢሊዮን …
ለአስር ቀናት የዘለቀዉ የበርሊኑ አለም አቀፍ የሲኒማ ትዕይንት ከአለም ዙርያ ለዉድድር የቀረቡ አራት መቶ ፊልም መካከል …
ማኅበሩ በቋሚ ሲኖዶሱ ውሳኔ ማዘኑን ገልጧል:: “የሐዋሳ ከተማ ምእመናን ጥያቄ የሃይማኖታዊ መብት ጥያቄ እንጂ የማንም አለመሆኑን …
የመንግስት ጉዳዮች ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን ዛሬም እንደወትሮው ብልሀት እና መረጃ ያልጎበኘውን ዲስኩር ከማሰማት አልሰነፉም፡፡ …
የአቶ በረከት “የኢኮኖሚ ዕድገት እያጣጣመ ያለ” ሕዝብ እና አብዮት አዳባባይ Read more →
በረቂቅ ቅርሶች ምንነትና ጥበቃ አስፈላጊነት ዙሪያ የሚያጠነጥን ውይይት ነው። ለመሆኑ «ረቂቅ» ቅርሶች፤ ሲባሉ ምንድናቸው? በስፋት ከሚታወቁት …