«ሃኪምዎን ይጠይቁ፤» በምሽቱ ቅንብሩ፥ ጆሮ ላይ «ጭው፤» የሚልና ሌሎች መሰል አዋኪ ጩኸቶችን ምንነትና መነሻ አስመልክቶ አድማጮች …

ምንም ዓይነት ውጫዊ ድምፅ በሌለበት የሚሰማ ጆሮ ላይ ጭው የሚል ድምፅ ከምን ይመጣል? Read more →

ዩናይትድ ስቴትስ እና ሸሪኮችዋ በሊቢያ በመዲና ትሪፖሊ አጠገብ ባሉ  የሀገሪቱ መንግሥት ዒላሚዎች ላይ የጀመሩትን  ያየር ጥቃት …

ዩናይትድ ስቴትስ እና ሸሪኮችዋ በሊቢያ ያየር ጥቃቱን ቀጥለዋል፥ ጋዳፊ በምላሹ በረጅም ጦርነት እጠምዳችኋለሁ ሲሉ ዝተዋል። Read more →

በእረፍት ላይ የሰነበቱት ተማሪዎች ወደግቢ እየተመለሱ ነው   ጠንካራ ፖለቲካዊ ጽሁፎችን በመጻፍና ድፍረት የተሞላባቸውን ሀሳቦች በማስተጋባት …

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አመጽ ሊያስነሱ እንደሚችሉ ተነበየ Read more →

የ1967ቱን አብዮትና የተከተሉትን ሁኔታዎች ጨምሮ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ግዙፍ ታሪክ የሚመለከት ታሪክ ቀመስ ልብወለድ ነው፤ ምርኮኛ። …

ቆይታ ከ«ምርኮኛ» ልቦለድ መፅሃፍ ደራሲ ቆንጅት ብርሃን ጋር Read more →