የአረቡ ዓለም በሊቢያ ላይ
ሊቢያ በምዕራባውያኑ የጦር ጄቶችና ሚሳይሎች ተደበደበች።ምዕራባውያኑ በሊቢያ ላይ ያሳለፉት ውሳኔ በአረብ ሊግም መደገፉ ታውቃል። በአንፃሩ ሕዝባዊው ተቃውሞ በአረቡ ዓለም አሁንም እንደቀጠለ ነው።