የወያኔ አገዛዝ ከምዕራባዊያን ለጋሾች የሚቀበለውን የዕርዳታ ገንዘብ እንዴት አድርጎ የፖለቲካ ሥልጣኑን ዕድሜ ለማራዘም የሚያስችል ድጋፍ እንደሚገዛበትና …

የፋሽስቱ መለስ ዜናዊ አገዛዝ በኢትዮጵያ እየፈፀመ ስላለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ ይፋ ላደረገው የቢቢሲ መርማሪ ጋዜጠኞች ቡድን አስተያዬታቸውን በሰጡት በሶስት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፤ ላይ የውንጀላ ዘመቻ መክፈቱ ተዘገበ። የሰብዓዊ መብት ጥሰቱንም ” የደርግ ርዝራዦች የሚያናፍሱት የፈጠራ ወሬ ነው” ሲል ማጣጣል ጀምሮአል Read more →

በትግራይ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮች ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የውሃ ማቆር በሚል ከበርካታ አመታት ጀምሮ መተግበር …

በዘረኛው አገዛዝ በጥናት ላይ ያልተመረኮዘ የዘመቻ ስራ፣ የትግራይ አርሶ አደሮች እጅግ መማረራቸው ታወቀ Read more →

አዲስ ነገር ኦን ላይን በመባል የሚታወቀው ድረገጽ እንደዘገበው ሰሞኑን ክፉኛ ይቃወሙና ይተቹት በነበሩ ጋዜጠኞች ላይ የጭካኔ …

ሰሞኑን በጋዜጠኞች ላይ የጭካኔ በትሩን ያነሳው አፋኙ የወያኔ አገዛዝ ይህን እኩይ ተግባሩን በኢንተርኔት ካፌዎችና ተጠቃሚዎች ላይ መቀጠሉ ተዘገበ Read more →

በጎዴ አከባቢ የገቡ ሶማልያውያን ስደተኞች ቁጥር ከ 17,000 በላይ ሊሆን እንደሚችል ተገለጸ። እስካሁን ባለው ጊዜ በቂ …

በሶማልያ ክልል የገቡት ሶማልያውያን ስደተኞች ቁጥር ከተባለው 17,500 በላይ ስይሆን አልቀረም ተባለ Read more →