ወያኔ በምርጫ 97 ለሽንፈት የዳረጉትን ፖለቲካ ፓርቲዎች ለማፍረስ እንደመሳሪያ ከተጠቀመባቸው ሆድ አደሮች መካከል አንዱ የነበረው ቶሎሳ …

የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ መሪዎች ኩብለላ ቀጥሉአል፣ ቶሎሳ ተስፋዬ አገር ጥሎ መጥፋቱ ተዘገበ Read more →

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሚከተለው የተሳሳተ የኢኮኖሞ ፖሊሲ ምክንያት ረሃብ አገራችንን ላለፉት 20 አመታት በተከታታይ ማጥቃቱ በድፍን …

ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ህዝቦቿ በአስቸኳይ የአለም አቀፍ ምግብ እርዳታ ስር የምትገኝ አገራችንን የሚመሩ የወያኔ ባለሥልጣናት “በአገራችን ረሃብ የለም” ማለት እንደጀመሩ ተዘገበ Read more →

በአፍሪካ የሚደረገዉ የመሬት ቅርምት በተለይም በምግብ እጥረትና በረሃብ በሚጎዱት የአፍሪካ አገሮች ላይ ችግር ሊያስከትል ስለሚችል አገሮች …

የአፍሪቃ የመሬት ቅርምት የዉሃ እጥረት ሊያስከትል ስለሚችል ገደብ ሊደረግበት እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ Read more →

ኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ ፕሬዘደንት የሆኑት አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር “እጅና እግራቸው ታስሮ ለሁለት ቀን ተሰቅለው ሲደበደቡ …

እነ ውብሸት ታዬ ላይ ዘግናኝ ድብድባ ተካሄደባቸው Read more →