ሲኖዱሱን በመወከል ብፁዕ አቡነ አብርሃም የምሥራቅ ሐረርጌ ሃገረ ስብከት ጳጳስ በንባብ ባሰሙት መግለጫ ፣ ሲኖዶሱ የቀድሞውን 4 ተኛውን ፓትሪያርክ በፓትሪ

የአፍሪቃ አነስተኛ ገበሬ 80 በመቶውን የክፍለ-ዓለሚቱን ምግብና የእርሻ ምርት የሚያቀርብ ሲሆን ለተቀረውን ዓለም የምግብ ፍላጎትም ሰፊ አስተዋጽኦ ያደርጋ

በያመቱ ከሚመረተው 4 ቢሊዮን ሜትሪክ ቶን ያህል ምግብ ፣ ዛሬ የሚራቡ እንዳሉ እየታወቀ፣ በዓለም ዙሪያ ለምግብነት ከሚውለው ምርት መካከል፤ 50 ከመቶው ፤ ማ

እስከተሰደደበት ድረስ የኖረበትን፥የኦጋዴንን ችግር-ለማቃለል ብልሐቱ ሁለት ነዉ-ባይ ነዉ-አብዱላሒ።በወጣትነት እድሜዉ «በቂ» የሚባል ሥልጣን፥ሥራዉን

click here for pdf ድንግል ማርያም ሆይባለፈው እንደሰማሽኝ ዛሬም ትሰሚኛለሽ ብዬ ነገሬን እቀጥላለሁ፡፡አንቺ በቤተልሔም ከተማ ማደርያ አጥተሽ እንደተንከራ

ሶፊያ አለማየሁ

የግል ህይወት ለማሸነፍ በምንጣጣርበት በዚህ የውድድር ዘመን አንዳንድ ሰዎች ከራሣቸው አልፈው፤ ካላቸው አካፍለው ለሌሎች ህይወት እና ተ…

ማህበሩ በአሁኑ ጊዜ 125 አባላት ሲኖሩት ከመካከላቸው 30 ያህሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው ። የማህበሩ ዋነኛ አላማ ኢትዮጵያን ለጀርመናውያን ማስተዋወቅ ነው ። ለ

ፓርቲዎቹ ከመንግሥትና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ለመወያየት ፓርቲዎቹ በተደጋጋሚ ያቀረቡት ጥያቄ ዉድቅ ሥለሆነባቸዉ እራሳቸዉን ከምርጫዉ ለማግለል ተገ

የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ከጊዜ ወደጊዜ እየቀነሰ መሄዱ ተደጋግሞ የተገለፀ ጉዳይ ነዉ። በአንዳንድ አካባቢዎች ጭርሱን ተራቆቶ የነበረዉ ስፍራ በተለያዩ ስል…

ከ33ቱ የፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች ባቀረብነው ጥያቄ ዙሪያ በቀጣይ የጋራ አቋም ላይ የተሰጠ መግለጫ 1.መግቢያ በአዳማ ከተማ በ2005 ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ ለማወያየት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰበሰበን ወቅት ከተሣታፊ 66 ፓርቲዎች 41ዱ ከጊዜ ሠሌዳው በፊት የውድድር ሜዳውን መስተካከል በሚመለከቱ አበይት የምርጫ ጉዳዮች ልንወያይ ይገባል ከሚለው ኃሣብ በመነሣት እና በጉዳዩ ለመግፋት ፔቲሽን ፈረምን፡፡ በመቀጠልም በ29/02/05 ዓ.ም […]

(ደጀ ሰላም፤
ጥር 7/2005፤ ጃኑዋሪ 15/2013/ PDF)፦ ትናንት ሰኞ የተጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ጉባኤ ላይ  የተገኙ ብፁዓን አበው በዕርቀ ሰላሙ እና በቀጣ

ኤሎን ሳምሶን
ፓውል ኩልሆ “The Alchemist” በሚለው መጽሐፉ እንዲህ ጻፈ፦
ናርሲስ ተወዳዳሪ የሌለው ቆንጆ ወጣት ነበር አሉ፤ ከውበቱ ጋር ፍቅር ስለያዘው በየዕለ

ዳዊት ፋንታ
በአንድ ወቅት ገጣሚና ደራሲ በዕውቀቱ ስዩም “ይህ አዲስ አበባ አይደለም፣ ይህ የገጠር ቀበሌ ነው” የተሰኘ መጣጥፍ ፅፎ ነበር። እናም በዚያች “ሥ…

ከበደ ኃይሌ
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ኢትዮጵያውያን ወላጆች በአሁኑ ጊዜ ኢኮኖሚና ቴክኖሎጂ ባሳደረባቸው ተጸዕኖ ልጆቻቸውን እንደባህላቸው ተቆጣጥሮ ለ…

ብሪታንያ በኢትዮጵያ ልዩ ኃይል በመባል ለሚታወቀው የፈጥኞ ደራሽ ፖሊስ ኃይል ወደ ሀያ አራት ሚልዮን ዶላር የርዳታ ገንዘብ ትሰጣለች ተባለ።

ባጭር ቃል-ፈረንዮች ሶማሊያ ላይ ተሸነፉ።ከዓለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት ከአል-ቃኢዳ ጋር ያበረዉ፥ በአፍሪቃዉያን ጦር ዉጊያ የተዳከመዉ አሸባብ ባንፃሩ ታ

ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ የሚካሄደው 29ኛው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል። በጆሃንስበርጉ የዓለም ዋንጫ ስታዲዮም ጨዋታውን የሚከ

በምርጫ አስፈፃሚው፣ ከምርጫ አስተዳደርና በምርጫው ሂደት ላይ የሚታዩ መሠረታዊ ችግሮችን በማንሣት ችግሮቹ ስለሚፈቱበት መንገድ የውይይት /ምክክር/ መድረክ እንዲመቻች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና ለመንግሥት አካላት ጥያቄአችንን ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማያሣምኑ ምክንያቶች በመስጠት ጥያቄዎቻችንን ሙሉ በሙሉ ውድቅ ማድረጉን በቃል የገለፀልን ሲሆን ለመንግሥት ላቀረብነው ጥያቄ ምላሹን እየተጠባበቅን ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የተጣለበትን […]

“በአለም ማየት የምትፈልገውን ለውጥ ሆነህ ተገኝ።” ማህተማ ጋንዲ ኢሳት ጃንዋሪ 8፡2013 ላይ እንዲህ የሚል አጭር የቪዲዮ ሰበር ዜና ለጥፎ ነበር፡ “የ FBI መርማሪዎች አበበ ገላውን ለመግደል የታቀደ ሴራ አከሸፉ(።) በሴራው የተሳተፉ የህወሃት ሰላዮች ምርመራ እየተደረገባቸው ነው።” ‘ሴረኛ’ ከተባሉት ሰዎች አንዱ አቶ ጉዑሽ አበራ ነው። ትናንት አርብ ምሽት አቶ ጉዑሽ አበራ ነው የተባለ ሰው በፓልቷክ የሲቪሊቲ […]

CNN HEROES, በ2007 እ ኤ አ ጀምሮ በአለማችን ለሰውልጆች መልካም አሳቢና አድራጊ ናቸው የሚባሉ ግለሰቦችን በመፈለግ ለመልካም ተግባራቸው አለማቀፍ እውቅና እንዲያገኙና ለመልካም ተግባራቸው ምስጋና ይሆን ዘንድ በአንደርሰን ኩፐር በአመት አንድ ጊዜ የሚዘጋጅ የምርጫ ቀን ነው። መልካም ስራ ያከናወኑ በዚህ ቀን የሰሩት ተግባራት ለአለም በCNN ኔትወርክ ቀርቦ ከመሃላቸው በላጭ ተግባር ላደረገ ተገቢ ሽልማት ይሰጠዋል። ጀግናን ማወደስ […]

ቻይና እአአ በ 2012 ዓም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ በአፍሪቃ ያፈሰሰችው ግንዘብ 45 ቢልዮን ዶላር ነበር። ይህም የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነ…

በመስከረም አበራዐፄው ስለትምህርትበሀገራችን ዘመናዊ ትምርት የተጀመረው በዐፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ቢሆንም ከመስፋፋቱ ጋር ስማቸው በታሪክ መዛግብ

አስራደው ከፈረንሳይ
ተጣፈ ተኔ « ወተህ ወርደህ የላብህን ወዝ ትበላለህ » ብለህ ወደ መሬት ከላከው የአዳም የልጅ፤ ልጅ፤ ልጅ፤ ልጅ፤ ልጅ፤……………………

የማሊ ጦር በፈረንሣይ አየር ሃይል በመረዳት ኮና የተሰኘችውን ሰሜናዊት ከተማ የአል-ቃኢዳ አበር ከሆነው እስላሚስት ቡድን ማስለቀቁን አስታወቀ። በዘመቻው…

(መልዕክተ ተዋሕዶ -ዘ ሮኪ፤ በተለይ ደጀ ሰላም እንደጻፉት/ PDF)፦ በዚህ በውጭው ዓለም ለምንገኘው ለብዙዎቻችን፣ በተለይ ባለፉት 7 እና 8 ዓመታት ላቋቋምናቸው…

ከገና ዋዜማ ምሽት እንግዳችን የሙዚቃ አቀናባሪና ፒያኖ ተጫዋቹ አረአያ ወልደሚካል ጋር በምናደርገው ቆይታ ገና ከማለዳ ዕድሜው የጀመረውን የሙዚቃ ህይወት…

የአቶ መለስ ዜናዊ ዜና እረፍት በተሰማ ማግስት አንድ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵአዊ ከአውሮፓ ለአበበ ገላው ስልክ ይደውልለታል። ግለሰቡ ደጋግሞ ሲደውል የአበበ የእጅ ስልክ ጠፍቶ ስለነበር ሶስት ተከታታይ የድምጽ መልእክቶችን ትቶ ነበር። “አበበ እባክህን ባስቸኳይ መልሰህ ደውልልኝ። አንተን በተመለከት ከአገርቤት የመጣ መረጃ አለ።እባክህን መልሰህ በዚህ ቁጥር አስቸኳይ ደውልልኝ።” ይላል መልእክቱ። ደዋዩ ከልብ እንደተጨነቀ ከድምጹ መረዳት ይቻላል። አበበም […]

ጉዳዩን ያጠኑ ድርጅቶችና ባለሙያዎች እንደሚሉት ግን ኢትዮጵያ ባጭር ጊዜ ዉስጥ ሙስና በተለይ የባለሥልጣናት ሙስና አለቅጥ ከተንሰራፋባቸዉ ሐገራት አንዷ …