ሞቃዲሾና ጁባ ተስማሙ VOA Amharic August 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሞቃዲሾና ጁባ ተስማሙ የሶማሊያ ፌደራል መንግሥትና የጁባ ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ በአዲስ አበባ በኢጋድና ሌሎች አህጉራዊና የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አባላት ባስተባበሩት ድርድር እርቅና መተማመንን ለመገንባት የታለመ ስምምነት ተፈራራሙ። ስምምነቱ በምሳሌነት ሊወሰድና ለጥቅም ሊውል እንደሚችል ተገልጿል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡