የአሸባብ ጥቃት እና ተመድ DW Amharic June 20, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃ ሕብረት ጦር ሥልታዊቱን የወደብ ከተማ ኪስማዩን ከአሸባብ እጅ አስለቅቆ ከተቆጣጠረ ወዲሕ አክራሪዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ክፉኛ መዳከሙ በሰፊዉ ሲነገር ነበር።በሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልዩ መልዕክተኛ ኒኮላስ ኬይ ከትናንቱ ጥቃት በኋላ እንዳሉት ግን አሸባብ አሁንም በጋራ ሊዋጉት የሚገባ ጠንካራ ቡድን ነዉ።