ቀጠርና የአደራዳሪነት ሚናዋ DW Amharic June 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቀተር የውጭ መርህ እንደ እስካሁኑ ላይቀጥል ይችላል። የቀተሩ አሚር ሼክ ሃማድ ቢን ካሊፋ ጤና በማጣታቸው ከሥልጣናቸው ሳይነሱ አይቀርም ። እንደ መጀመሪያ ደረጃ ተደርጎ የሚወሰደው የሚተካቸው ወንዱ ልጃቸው ሼክ ታሚም የጠቅላይ ሚኒስትርነቱንም ቦታ እንዲይዙ ማድረግ ሳይሆን አይቀርም ። በዚህም ቀጠር አስተዋይና ታዋቂ ዲፕሎማትዋን ታጣላች ።