“ኮሚቴ አጌነስት ቶርቸር” የተባለው እና የተባበሩት መንግስታት ጸረ-ሰቆቃ ስምምነቶች በስራ ላይ መዋላቸውን እንዲከታተል የተመሰረተው አካል፤ በኢትዮጵያ …

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈጸሙ የሰቆቃ ድርጊቶች አሳስበውኛል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል ገለጸ Read more →

የቂርቆስ ክፍለከተማ ባለስልጣናት በወረዳ 18 ቀበሌ 27 ወይም ሜጋ ህንጻ ፊት ለፊት የሚኖሩ የ157 ቤት ባለቤቶችን …

የቂርቆስ ክፍለከተማ ከ150 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎችን ጠርቶ አካባቢያቸውን በአስቸኳይ እንዲለቁ ትእዛዝ ሰጠ፣ ነዋሪዎቹ በውሳኔው ማዘናቸውን ገልጸዋል Read more →

ኢትዮጵያ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን ለውጭ አገር ባለሀብቶች በመስጠት የወደፊቱን ህዝብ ለመቀለብ ያስችለኛል ብላ ብታስብም እንኳንስ የወደፊቱን …

ወያኔ የአገሪቱን ለም መሬት ለባዕዳን እየሸጠ በምግብ እራሳችንን እንችላለን የሚለው ዕቅዱ ፋይዳ ብስ መሆኑ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል የሆነው ዩ ኤን ሀብታት ገለጸ Read more →

ከደቡብ ኦሞ ዋና ከተማ ጂንካ የተገኘው ዜና እንደሚያመለክተው የወያኔው ቁንጮ መለስ ዜናዊ በቅርቡ አከባቢውን ለመጎብኘት ማቀዱን …

በደቡብ ኦሞ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ዘረኛውን መለስ ዜናዊ መቀበያ ከደሞዛቸው 20 በመቶ እንዲያዋጡ ተጠየቁ፣ መምህራን አሻፈረኝ ብለዋል Read more →

ከዓለም የኤችአይቪ ሥርጭት ሁለት ሦስተኛውን ድርሻ የያዙትን ከሰሃራ በስተደቡብ የሚገኙ የአፍሪካ ሃገሮችን ጨምሮ በቫይረሱ ሥርጭት ላይ …

የኤችአይቪ ሥርጭት ቀነሰ፤ አዲስ መከላከያ ሙከራ ላይ ነው Read more →