ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ የሚሰማዉ ዜና “ወያኔ መሬት ቀማ” ወይም “ወያኔ ቤት አፈረሰ” የሚል ብቻ ሆኗል፡፡ መቀሌ …

የዘረኛውን መለስ ዜናዊ አገዛዝ የመሬት ቅሚያ ፖሊሲ በመቃወም የሰሜን ጎንደር የደባርቅ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ አስነሳ በወረዳ የተነሳው ቅዋሜ እስካሁን አልበረደም Read more →

የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ካራቱሪ ለሚባለው የህንድ ኩባንያ በገፍ ከሰጠው መሬት ላይ ከ147 ሺ ሄክታር በላይ …

ወያኔ ለካራቱሪ ኩባንያ ሰጥቶት የነበረውን ሰፊ መሬት የተወሰነውን ክፍል መልሶ መውሰዱ ታወቀ Read more →

የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን በተደጋጋሚ እንደዘገበው በአማራ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮች አምና በ900 ብር ይሸጥ የነበረው አንድ …

በአማራ ክልል የሚገኙ ገበሬዎች የማዳበሪያ ዋጋ ስለተወደደባቸው ላለመግዛት መማማላቸው ታወቀ Read more →

አሸብር ከጀርመን [email protected] “መናድ” የሚለው ቃል “ና” ላልቶና ጠብቆ ሲነበብ የተለያየ ትርጉም አለው። ጠብቆ ሲነበብ ተደራጊነትን …

“መናድ” የሚለው ቃል በዶ/ር ነገደና በአቶ መለስ በተግባር ሲፈተን Read more →

ያሬድ አይቼህ የኢትዮጵያ አገራዊ ፖለቲካ ላይ ገንቢና ጠቃሚ ተጽዕኖ ለማድረግ ከዲያስፖራ የሚደረገው ጥረትና ትግል ከምርጫ 2002 …

ሠላማዊ ትግል ሞተ ወይስ የኛ ወኔ ተበጠሰ? (ያሬድ አይቼህ) Read more →