በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አቅራቢያ ከሚገኙ አካባቢዎች፥ በአመዛኙ በግጦሽ መሬትና የእንስሳቱ የሚጠጡት ውሃ ሽሚያ ሳቢያ በየጊዜው የሚቀሰቀሱ …

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ተሻጋሪ የጎሳ ግጭቶች የኬንያ መንግስት ዘላቂ መፍትሄ ፍለጋ ጥረት መያዙን አስታወቀ። Read more →

የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በአገር ውስጥ የሚገኙ የመረጃ መረቦችን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር፤ ከውጭ አገራት የሚተላለፉ የሬድዮና የቴሌቪዥን …

የመለስ ዜናዊን የመረጃ አፈናን በህዝባዊ ኃይል እንበጣጥሳለን! Read more →

በግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለትና ሶስት እንዲሁም የሚሊየኒየሙ ፕሮጀክት እየተባለ ለሚዘፈንለት ግድብ ግንባታ የስራ ሂደት ዉስጥ የዘረኛውና …

የዘረኛው መለስ ዜናዊ ባሌቤት አዘብ መስፍን በእህቷ ልጅ ስም በአገሪቱ ለሚሰሩ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ብቸኛ ስምንቶ አቅራቢ በመሆን ብዙ ሚሊዮን ብር ትርፍ እያጋበሰች መሆኑ ተጋለጠ Read more →

ላለፉት ሰባት አመታት የሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ እድገት እንዳስመዘገበ፣ በአምስት አመቱ የልማትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተብየው ደግሞ ኢትዮጵያን …

በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት 32 በመቶ ደረሰ፣ ዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ የሁለት አሃዝ እድገት ውሸትነት በድጋሚ ተረጋገጠ Read more →

በአዲስ አበባ ከተማ ሚኒባስ ታክሲዎች በሚያስከፍሉት ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንዲደረግና ትናንሽ ታክሲዎች ደግሞ በርቀት መለኪያ እየተጠቀሙ …

አዲስ አበባ ከተማ በትራንስፖርት እጥረት እየተጨናነቀች ነው፣ ነዋሪዎች ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ አዲስ የሃሳብ አቅጣጫ ማስቀየሪያ ስልቱ ነው አሉ Read more →

በተፈጥሮ ደን ክምችታቸው በከፍተኛ ደረጃ የሚታወቁትና በኢንቨስትመንት ስም ለባለሃብቶች የተቸበቸቡት ሰፋፊ ቦታዎች፣ በባለሃብቶቹ እየተጨፈጨፉና ከሰል ለማምረትም …

በኢንቨስትሜንት ስም የሚካሄደው የደን ጭፍጨፋ እጂግ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱ ተዘገበ Read more →

ባለፈዉ ቅዳሜ ሚያዚያ 29 ቀን 2003 ዓም ካናዳ ቶሮንቶ ዉስጥ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን አወያዮችና ተሳታፊዎች …

በውጪ ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በቶሮንቶ የተሳካ ስብሰባ አካሄዱ Read more →