16:00 UTC ዜና 101011
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
ክንፉ አሰፋ በምስራቅ አፍሪካ የስራ ጉብኝታችን፤ ከኪጋሊ-ሩዋንዳ ተነስተን አመሻሹ ላይ ካምፓላ ስንገባ ጸሃይ ብርሃንዋን ለጨረቃ አስተላልፋ …
ኬንያዊያን ለመጀመሪያይቱ የአፍሪካ ሴት የኖቤል ተሸላማ ዋንጋሪ ማታዪ ክብር ሰጥተው ተሰናብተዋቸዋል፡፡
News, Radio Magazine or Mestawot
– ‹እናንተ ተቸግራችሁ ለእኛ ብቻ ስጡን ማለት አይቻልም›› የአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ባለሥልጣንበአዲስ አበባ ከተማ ተከስቶ…
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ስሙ በግንባር ቀደምትነት የሚነሳ ነው፡፡
ዳንጐቴ ግሩፕ የተሰኘው ግዙፍ ኩባንያ ባለቤት የሆኑት ናይጄሪያዊው ቢሊየነር በኢትዮጵያ የሲሚንቶ ፋብሪካ በ400 ሚሊዮን ዶላር ወጪ…
በአሁኑ ጊዜ የመልካም ሥነ ምግባር መርሆዎች ብሎ ሰሌዳ የማይሰቅል የመንግሥት መሥርያ ቤት የለም፡፡
በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ የሚገኙ 548 የላንቴ ቀበሌ አባወራዎች በተወካዮቻቸው አማካይነት ከሁለት ሳምንት…
. ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ለመገንባት አቅዷል. አስተዳደሩ እገዛ ለማድረግ ቃል ገብቷል