የስርዓቱን አረመኔያዊ እርምጃ እናወግዛለን! - ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አብሮ ስለመስራትና ሌሎቹም ትብብሩን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው የሚወተውተው አገራችን በዚህ ዘመን በማይመጥን አምባገነንና የጭካኔ…
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አብሮ ስለመስራትና ሌሎቹም ትብብሩን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው የሚወተውተው አገራችን በዚህ ዘመን በማይመጥን አምባገነንና የጭካኔ…
ፓርቲያችን አንድነት ገዥው ፓርቲ፣ ምርጫ ቦርድና የገዥው ፓርቲ ልሳን በመሆን እያገለገሉ ያሉ ሚዲያዎች በመተባበር ከምርጫ ለማስወጣትና…
የአንድነት ሰላማዊ ሰልፎች የቀጥታ ዘገባ
ሰልፈኞቹ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት መንቀሳቀስ እንደጀመሩ የታጠቁ ፖሊስና የደህንነት ሃይሎች ከፍተኛ ድብደባ አድርሰዋል፡፡ የአንድነት በርካታ…
‹‹የሰላም በሮች ሲዘጉ የአብዮት በሮች ይከፈታሉ››መግቢያ መውጫ አሳጥቶ፤ የወንድ በር እንኳን ለመስጠት ፈቃደኛ ሳይሆን በማን አለብኝነትና…
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አንድነት የ23 ወረዳዎች የአዲስ አበባ መዋቅር የበራሪ ወረቀት ቅስቀሳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ፡፡የአዲስ…
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በነገው እለት በተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚያካሄድ ይታወቃል፡፡ በዛሬው እለት ፓርቲው በደብረማርቆስ…
የፕሮግራም መግለጫ ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ…