“እንደምን አደሩ አቶ መለስ?…..ተልባ እየዘራሁ ነው” ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ
አቶ መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ለፓርላማቸው የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረባቸውን ተከትሎ፤ከብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ ከአቶ ግርማ ሰይፉ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸውን “መልሶች” አዳመጥኩ።አውቀውም ይሁን ሳያውቁት ፤በብዙዎቹ ነጥቦች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ግርማን ሊያገኟቸው አልቻሉም። አቶ ግርማ ፦”ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እንደምን አደሩ?” ሲሏቸው፤ አቶ መለስ፦”ተልባ እየዘራሁ ነው” ሲሉ ነው የተስተዋሉት።ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ፦”ክቡርነትዎ! ከፍየልና […]