“በክልላችን ረሀብ ገብቷል ብላችሁ አትናገሩ” ተብለው መታዘዛቸውን በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ነዋሪዎች ለኢሳት የምርመራ ቡድን መናገራቸውን የኢትዮጵያ …

በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ነዋሪዎች “በክልላችን ረሀብ ገብቷል ብላችሁ አትናገሩ” ተብለው መታዘዛቸው ተዘገበ Read more →

የግል ትምህርት ተቋማት እንዲስፋፉ ሌት ከቀን እየሰራሁ ነው በማለት ሲመጻደቅ የነበረው የወያኔ አገዛዝ ፣ ከሚቀለው ዓመት …

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ፖሊሲዎቹን ዕርስ በርሳቸው ማጣረሱን ቀጥሏል፣ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የግል የጤና ኮሌጆች አዳዲስ ተማሪዎች እንዳይመዘግቡ ትእዛዝ ማስተላለፉ ተሰማ Read more →

ተቀማጭነቱ ዋሽንግተን የሆነው ወርልድዎች ኢንስቲትዩት፤ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት በመካከለኛውና ከሳህራ በታች ባሉ በ25 የአፍሪካ አገራት የሚገኙ …

በአፍሪካ እየተካሄደ ያለው የመሬት ቅርምት የአገሩን ህዝብ ከመሬቱ በማፈናቀል በክፍለ-አህጉሩ የተከሰተውን ረሀብ ማባባሱ ተገለፀ Read more →

የወያኔ አገዛዝ ከምዕራባዊያን ለጋሾች የሚቀበለውን የዕርዳታ ገንዘብ እንዴት አድርጎ የፖለቲካ ሥልጣኑን ዕድሜ ለማራዘም የሚያስችል ድጋፍ እንደሚገዛበትና …

የፋሽስቱ መለስ ዜናዊ አገዛዝ በኢትዮጵያ እየፈፀመ ስላለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ ይፋ ላደረገው የቢቢሲ መርማሪ ጋዜጠኞች ቡድን አስተያዬታቸውን በሰጡት በሶስት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፤ ላይ የውንጀላ ዘመቻ መክፈቱ ተዘገበ። የሰብዓዊ መብት ጥሰቱንም ” የደርግ ርዝራዦች የሚያናፍሱት የፈጠራ ወሬ ነው” ሲል ማጣጣል ጀምሮአል Read more →

በትግራይ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮች ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የውሃ ማቆር በሚል ከበርካታ አመታት ጀምሮ መተግበር …

በዘረኛው አገዛዝ በጥናት ላይ ያልተመረኮዘ የዘመቻ ስራ፣ የትግራይ አርሶ አደሮች እጅግ መማረራቸው ታወቀ Read more →

አዲስ ነገር ኦን ላይን በመባል የሚታወቀው ድረገጽ እንደዘገበው ሰሞኑን ክፉኛ ይቃወሙና ይተቹት በነበሩ ጋዜጠኞች ላይ የጭካኔ …

ሰሞኑን በጋዜጠኞች ላይ የጭካኔ በትሩን ያነሳው አፋኙ የወያኔ አገዛዝ ይህን እኩይ ተግባሩን በኢንተርኔት ካፌዎችና ተጠቃሚዎች ላይ መቀጠሉ ተዘገበ Read more →