በኢትዮጵያ መንግስት የሚዋከቡና የሚታሰሩ ተጠቂዎች ቢመስሉም አሸናፊዎች ናቸው ሲሉ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ
በዋሽንግተን ዲሲ በተሰናዳ የቀድሞው የቼኮዝላቫኪያ ፕሬዝደንት ቫትስላቭ ሃቨል መታሰቢያ የብርማዋ አንሳንሱቺ፣ ፕሬዝደንት ኦባማ፣ ዳሊ ላማና ሌሎችም…
በዋሽንግተን ዲሲ በተሰናዳ የቀድሞው የቼኮዝላቫኪያ ፕሬዝደንት ቫትስላቭ ሃቨል መታሰቢያ የብርማዋ አንሳንሱቺ፣ ፕሬዝደንት ኦባማ፣ ዳሊ ላማና ሌሎችም…
ሰውየው ፤ ከአልበርት አይንሽታይን ወዲህ በአሁኑ ዘመን እጅግ ዝነኛው የፊዚክስ ሊቅ መሆናቸው ነው የሚነገርላቸው።
ኢትዮጵያ ዉስጥ አሸባሪዎችን በመደገፍና በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ወንጀል አስራ-አንድ አመት እስራት የተፈረደባቸዉ ሁለቱ የሲዊድን…
– ዓቃቤ ሕግ ምስክሮቹን ማሰማት ጀምሯልየኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሥራ አስፈጻሚ አባልና የኦሮሞ ፌዴራላዊ…
የትምህርት ነጻነታችን ይከበር በሚል አዲስ አበባ የሚገኘው የአወሊያ ት/ቤት፣ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥራት መጓደል፣ በሆሳእና ደግሞ…
የትምህርት ነጻነታችን ይከበር በሚል አዲስ አበባ የሚገኘው የአወሊያ ት/ቤት፣ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥራት መጓደል፣ በሆሳእና ደግሞ…
ዩኤስ አሜሪካ ባለፈው ሣምንት አዲስ የመከላከያ በጀት ቅነሳ ሕግን ማጽደቅዋ ይታወሳል። ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ባጸደቁት አዲሱ…
የአፋር ሕዝብ ፓርቲ፡ በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ ኤ ፒ ፒ ሰሞኑን ባሰራጨው መግለጫው በርካታ የአፋር ክልል ነዋሪዎች ለእሥር…
በእሥራኤል ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች በዛሬው ዕለት ከሦስት ሰዓታት በፊት ባደባባይ የተቃውሞ ሠልፍ አካሄዱ።