Amharic News 1800 UTC – ኦክተውበር 13, 2013
News, Radio Magazine or Mestawot
News, Radio Magazine or Mestawot
ኢትዮጵያ ከደርግ መንግስት በኋላ ሕገ መንግስት ተረቅቆ ከጸደቀ ለሶስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት በያዝነዉ ሳምንት ሰኞ ዕለት ተሰይመዉላታል።
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-bi ይጫኑ!
ተመስገንደሳለኝ ‹‹ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደምእናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም›› ማን ነበር ያቀነቀነው? …ብቻ ማንም ይሁን ማን፤ እኔም…
(አዲስ አድማስ፤ ቅጽ 13 ቁጥር 716፤ ጥቅምት ፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን…
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
SHARE: ሰማያዊ ፓርቲ ለጽ/ቤት መጠቀሚያ ተከራይቶ ነበረውን ቢሮ በግድ ካልወጣችሁ ሲሉ ከነበሩት የጉለሌ ክ/ከተማና ወረዳ 03…
የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሀገራት መሪዎች ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት (ICC) ጋ ስለሚኖራቸው ግንኙነት…
እአአ ከ1990 ወዲህ ፣ ባለፉት 23 ዓመታት፤ በሥልጣን ላይ የሚገኙት የቻድ ፕሬዚደንት ኢድሪስ ዴቢ ሂስ የሚሰነዝሩባቸውን…