ፕሬዝደንታዊ ሚና DW Amharic October 13, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ከደርግ መንግስት በኋላ ሕገ መንግስት ተረቅቆ ከጸደቀ ለሶስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት በያዝነዉ ሳምንት ሰኞ ዕለት ተሰይመዉላታል።