ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ኾኑ
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬ፣ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. ዐሥረኛ ቀን የቀትር በፊት ውሎው ብፁዕ…
አምስተኛው የዩናይትድ ስቴትስ ኅገ መንግስታዊ የማሻሻያ አንቀጽና የዜጎች ያለመናገር መብት፤
“አንድ ሰው በፖሊስም ሆነ በሌላ የሕግ አስፈጻሚ አካል ለሚቀርብለት ጥያቄ፤ ካልፈቀደ በስተቀር መልስ ያለመስጠት መብት አለው።”…
በፕሮፓጋንዳ አብዮት ተወጥረን እስከመቼ?
ነገም እኛ ከሕዝብ ጥያቄ እንደማናመልጥ ልናውቅ ግድ ይለናል!!!Minilik Salsawiእውነትን ብንውጣት ምናለ? በሃሰት ሕዝብን እያታለልን እስከመቼ እንኖራለን…
መንግስት በጸጥታ ዙሪያ የቴፒን ህዝብ ሰበሰበ
በርካታ ቁጥር ያላቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቴፒ ከተማ በብዛት መታየታቸውን ተከትሎ መንግስት የከተማውን ህዝብ አርብ ጥቅምት…
በአንታርስ ሮኬት መቃጠል የወደመችው ሲግነስ የጠፈር መንኩራኩር
የዩናይትድ ስቴትስ የኤሮኖቲክስና የጠፈር አስተዳደር – ናሳ የጠፈር ምልልሱን ሥራ ለግል ኩባንያዎች ኮንትራት እየሰጠ ነው፡፡…
በአንታርስ ሮኬት መቃጠል የወደመችው ሲግነስ የጠፈር መንኩራኩር – ኦክተውበር 30, 2014
US – Space – Rocket explosion 10-30-14
ግንቦት ሰባት በተባበሩት መንግስታት ራዳር ዉስጥ ገባ – – ግርማ ካሳ
በቅርቡ፣ ግንቦት ሰባት የተባለው ድርጅት ፣ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት የሶማሊያና የኤርትራ ሞኒተሪንግ ግሩፕ በለቀቀዉ…
+++ ፓትርያርኩ አቡነ ማትያስ ከወያኔ የተመደቡላቸን ካድሬዎች አባረሩ፤ በተናገሩት ተጸጽተዋል። +++
የሕገ ቤተ ክርስቲያን ማሻሻያው የቅዱስ ሲኖዶሱን ልዕልና በማጽናት ተጠናቀቀ ::+ የፓትርያርኩ ምሬትና ብስጭት ያሳሰባቸው ብፁዓን አባቶች…