አገር እየመራ ያለው ኢህአዲግ እንጅ ህወሐት አይደለም!
- በኢትዮጵያ ውስጥ “መልካም አስተዳደር የለም” ከተባለ ለዚህ ተጠያቂ ኢህአዴግ ነው።
- በኢትዮጵያ ውስጥ “ሙስና አለ” ከተባለ ለዚህ ጋጠ ወጥ ድርጊት ተጠያቂ ኢህአዴግ ነው።
- ኢትዮጵያ “በጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች እየተገዛች ነው” ከተባለ አሁንም ይህ ጸረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ኃይል አንድና ሁለት በሌለው ሁኔታ ኢህአዲግ ነው።
- “የሀገር ጠላት አለ” ተብሎ የሚታመን ከሆነና ካለም ይህ ጠላት የብአዴን፣ ኦህዴድ፣ ደህዴድና ህወባት ድምር ውጤት ወይም ግንባር የሆነ ኢህአዴግ ነው።
- የብሔር ብሔረሰቦች ራስን በራስ መስተዳደር የማይዋጥለትና መዋቅሩም ስህተትም ነው ብሎ የሚያምን አካል ካለ አሁንም ይህን ያደረገ ኢህአዴግ ነው።
- ኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን ተቆርሶ ተሰጠ ብሎ እሪ የሚል ካለ …
ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-6Y
ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል
E-mail: [email protected]
http://salsaywoyane.wordpress.com/
United States of America
Sep. 24, 2013