ኢትዮጵያ፡ ጨወታ ለማሳመር የምትመዘዝ ጆከር ናት!

ወረደም ወጣ፥

  • የኢትዮጵያ ችግር የዲሞክራሲ፣ የነጻነት፣ የህግ የበላይነት፣ የፍትሕ እጦት … ችግር ነው እየተባለ የሚነገርዎት ዓይነት ችግርም አይደለም።
  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር የርዕዮተ ዓለም ችግር አይደለም።
  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር የኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር አይደለም።
  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር የማናቸውም በሚኒስትር ደረጃ የፖሊሲዎች ችግር አይደለም።
  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር … ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ 

http://wp.me/p3MQOW-6G  ይጫኑ!

ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

E-mail: [email protected]

http://salsaywoyane.wordpress.com/

United States of America

Sep. 21, 2013