ኤርትራ፡ 52ኛዋ የአሜሪካ ጠቅላይ ግዛት! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

ተናጋሪው የፖለቲካ ጨወታ ለመጫወት አልቻሉበትም እንጅ ሲበዛ ቀልደኛ ናቸው። ለመሆኑ ሰው፥

  • እህል በኩባያ እየተሰፈረ የሚታደልባት፣
  • በዳቦ ፈንታ በሎህሳስ ዘፈን ተዘፍኖ የሚተኛባት፣
  • “የጤፍ” እንጀራ በህልም የሚበላባት፣
  • ዜጎችዋ ቁልቋል (በለስ) ለቀማ ቤት ገርግሽ ውሎ የሚያድሩባት፣
  • በሐዋላ ገንዘብ የቆመች፣
  • በኢኮኖሚ የደቀችና አልጋ ላይ የተጋደመች፣
  • ጊዜ እንደ ሰው የተማረረባት፣
  • በውሃና በመብራት እጥረት እየተናጠች የምትገኝ የደዌ ዳኛ የአልጋ ቁራኛ አገር ተይዞ እንዴት ነው አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ … ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-5Y ይጫኑ

ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

E-mail: [email protected]

http://salsaywoyane.wordpress.com/

United States of America

Sep. 19, 2013