(A MUST READ) መስማት የማይፈልጉት የህወሐት ታሪክ!

የትግራይ ሕዝብ ህወሐት የሚል ቃል በሰማ ቁጥር ራሱን እንዲያሸማቅቅ እየተሰራጨ ያለው ፕሮፖጋንዳና እየተካሄደ ያለው መርዛማ ዘመቻ ምሥጢሩ የትግራይ ሕዝብ ለአስራ ሰባት ዓመታት በደርግ ወታደራዊ አገዛዝ ሁለማናው ተገፎ በግፍ የተገዛበት፣ ይህን አሰቃቂና አረመንያዊ የአገዛዝ ሥርዓት እንቢ! በማለት ብረት አንስቶ ደርግን የተፋለመበት፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወንዶችና ሴቶች ልጆቹ ያጣበት፣ የቆሰለበት፣ የሞተበት፣ ደሙንና አጥንቱን የከሰከሰበት የጀግንነት ታሪኩን መልስ ብሎ እንዳያይ፣ እንዳያስብ፣ እንዳያስታውስና እንዳይዘክር ሆነ ተብሎ ታስቦበት በስሌት የተደረገና እየተደረገም ያለ የትግራይ ሕዝብ እንደ ሕዝብ መቆም የማይዋጥላቸው ጎሳን መሰረት ያደረገ በሕዝቡ ላይ ስር የሰደደ ከፍተኛ ጥላቻ ያላቸው አካላት ፕሮፖጋንዳ ነው። ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ

http://wp.me/p3MQOW-6s  ይጫኑ!

ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

E-mail: [email protected]

http://salsaywoyane.wordpress.com/

United States of America

Sep. 20, 2013