የዲሲ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክን በህገወጥ መንገድ ተቆጣጥሮ የሚገኘው  የዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ ቡድን በዕርቀ ሰላም  ስም ጊዜ ለመግዛት …

የዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ ቡድን በዕርቀ ሰላም ስም ጊዜ ለመግዛት ማሰቡ ተገለጸ Read more →

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በምትገኘው ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ውስጥ የተፈጠረው ዓይነት ብጥብጥና ረብሻ ከጥቂት ዓመታት …

የአቡነ ፋኑኤል የተሐድሶ እንቅስቃሴዎች በሀዋሳና በዋሽንግተን ከተሞች Read more →

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የምትገኘውን ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንን ወያኔ በሚቆጣጠረው ሲኖዶስ ስር በቀጥታ …

በዶክተር አክሊሉ የሚመራው ቡድን በህገወጥ መንገድ የተቆጣጠረውን  ቤተክርስቲያን ለቆ እንዲወጣ ተፈረደበት Read more →

  ዶክተር ጌታቸው መታፈሪያ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በምትገኘው ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ …

ከዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የባለ አደራዎች ቦርድ የተሰጠ መግለጫ Read more →

    በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ በምትገኘው ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክስቲያን ውስጥ በእነ ዶክተር አክሊሉ …

በዶክተር አክሊሉ ሐብቴ የሚመሩት ጋጠወጦች የተዘጋ ቤተክርስቲያን ሰብረው ገቡ Read more →

በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ በምትገኘው ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክስቲያን ውስጥ በዶክተር አክሊሉ ሐብቴ መሪነትና በጥቂት …

እነ ዶክተር አክሊሉ ሐብቴ ባስነሱት ብጥብጥ ምክንያት ቤተክርስቲያን ተዘጋ Read more →

በአቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ፊታውራሪነት የሚመራው “”ዘመቻ አባ መላኩ” የተሰኘው ሁሉ አቀፍ ዘመቻ ሰሞኑን በአትላንታና በዋሺንግተን …

በዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላይ አባ መላኩ ሠራዊታቸውን አሰለፉ Read more →