ሰማዕታት ለጣሉብን ኃላፊነት ብቁዎች ነንን? እራሳችንን እንጠይቅ!
ጥቅምት 1998 በዘረኝነት የተለከፉ ሰዎች ጭካኔን፣ በየቤታችን በራፎች፤ በገዛ ዓይኖቻችን ያየንበት ወር ነው። ዘረኛ የሆነ ሰው …
ጥቅምት 1998 በዘረኝነት የተለከፉ ሰዎች ጭካኔን፣ በየቤታችን በራፎች፤ በገዛ ዓይኖቻችን ያየንበት ወር ነው። ዘረኛ የሆነ ሰው …
የአለም ባንክ በቅርቡ ባደረገው ጥናት፣ ውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው በየአመቱ የሚልኩት ገንዘብ 3.2 ቢሊዮን …
አቅሙን ያወቀ ማህበረሰብ ፖለቲካዊ ተጽእኖዎችን ለማድረግ ሊንቀሳቀስ ይችላል!!! Read more →
የአለም ባንክ በቅርቡ ይፋ ባደረገው የጥናት ውጤት ኢትዮጵያ በየአመቱ ውጭ አገር ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን የምታገኘው ገንዘብ 3.2 …
በ1994 አመተ ምህረት በአትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ተቋቁሞ እና በየአመቱ ሲካሄድ የቆየው ታላቁ ሩጫ በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ …
የታላቁ ሩጫ ቲኬት ገበያ ላይ መሆኑ ሳይታወቅ ተሸጦ ማለቁ አነጋጋሪ ሆኖ ሰነበተ Read more →
“ሂውማን ራይትስ ዋች” የተባለው አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሰራተኛ የሆኑት ሚስ ሌስሊ ሌፍኮው ሰሞኑን ባወጧቸው …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ የውጭ እርዳታን ለአፈና ማዋሉ መወገዙ እንደቀጠለ ነው Read more →
ኖርዌይ በምግብ ፕሮግራሞች እና በህጻናት እርዳታ ስም የምትለግሰውን ገንዘብ ከሙስና እና ከምዝበራ ለመከላከል የአገሪቱ እርዳታ ሰራተኞች …
የኖርዌይ መንግስት ኦዲተር ጄኔራል የአገሪቱን የእርዳታ ቁጥጥር ሂደት አወገዙ Read more →
የፌዴራል ፖሊስ አባል እና የቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሰርቬላንስ ክፍል ሃላፊ የሆነ ግለሰብ በሙስና ምክንያት መታሰሩን …
የመንግስት ሆስፒታሎች በጉቦ እና በዝምድና ካልሆነ በስተቀር አገልግሎት ወደማይሰጡበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሲል የግንቦት 7 ድምጽ …
በአዲስ አበባ ከተማ በምጥ ላይ ያሉ ነፍሰ ጡሮች የሆስፒታል አልጋ ለማግኘት እንደሚንከራተቱ ታወቀ Read more →
የዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናት እና ካድሬዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ከሚበዘብዙባቸው መንገዶች ውስጥ ብዙ የማይወራላቸው የቀበሌ መናፈሻዎች …
ህዝብ ንብረት ከሆኑት የቀበሌ መናፈሻዎች የሚገኘው ትርፍ የወያኔ ካድሬዎች ሽልማት ነው ተባለ Read more →
ትዕቢተኛና ጉልበተኛ ኪስ አውላቂዎች ባዶ ኪስ ሲያጋጥማቸው ተበዳዩን ሰድበው፣ ደብድበውና አዋርደው የሚሸኙበት አጋጣሚ አለ። በኪስ አውላቂዎቹ …
የለጋሾች ቡድን ዋልጌን ባያሰለጥንብን፤ ይህ ብቻውን ለኢትዮጵያ ታላቅ ውለታ ነው Read more →