ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በንግድ ምዝገባው ላይ ጥናት እንዲደረግ ትዕዛዝ ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከአዲሱ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ አዋጅ ጋር ተያይዞ፣ ካፒታላቸውን ቀንሰው ለመመዝገብ የሚቀርቡ ነጋዴዎች …
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከአዲሱ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ አዋጅ ጋር ተያይዞ፣ ካፒታላቸውን ቀንሰው ለመመዝገብ የሚቀርቡ ነጋዴዎች …
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የበጀት ዓመቱን በስኬት ቢያጠናቅቅም፣ የኮንስትራክሽንና አማካሪ ድርጅቶች ለአላስፈላጊ ወጪዎች እየዳረጉኝ ነው በማለት ወቀሳ …
አሜሪካን ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኢትዮጵያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን፣ የአስተዳደሩን መሬት ልማት አስተዳደር ቦርድና የመሬት አስተዳደርና የግንባታ …
አሜሪካ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣል እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡
በአውሮፓና በአሜሪካ የተከሰተው የበጀት ቀውስን ተከትሎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የፋይናንስ ቀውስ ሊፈጥር እንደሚችል ስጋት ተፈጥሯል፡፡
– ዘጠኝ ሰዎች ታስረዋልባለፈው ቅዳሜ በኢየሩሳሌም ሆቴል በተካሄደው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ማዕከላዊ ምክር ቤት …
የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትንና የፖለቲካ ተሿሚዎች የሚፈጽሙትን የሙስና ወንጀል ለማጋለጥም ሆነ …
የቀረጥና የታክስ መጠኑ 889,666.95 ብር የሆነ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በቱኒዝያ ኤምባሲ ስም ከዱባይ ተጭኖ ቦሌ ዓለም አቀፍ …
በቱኒዝያ ኤምባሲ ስም በገባ ዕቃ ምክንያት አራት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Read more →
በረሃብ አለንጋ እየተገረፈች ላለችው ሶማሊያ ዕርዳታ እንዳታገኝ ማነቆ ሆኖባት የከረመው ጽንፈኛው አልሸባብ፣ ዋና ከተማዋን ሞቃዲሾን ለቅቆ …
የሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበት 39.2 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ከትናንትና በስቲያ አስታወቀ፡፡ የዋጋ ግሽበቱ …