የጀርመን የኤቦላ ሕክምና ማዕከል DW Amharic November 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኤቦላ ተሐዋሲ መስፋፋትን ለመግታት የሚደረገዉ ጥረት በተጠናከረበት በዚህ ወቅት ላይቤሪያ ዉስጥ በጀርመን የሕክምና እርዳታ ድርጅት አክሽን ሜዲዮር የተገነባዉ የኤቦላ ታማሚዎች ማዕከል ግንባታ ተጠናቆ ሙሉ ሥራዉን ጀመረ።