የቡድን-20 ሃገራት የመሪዎች ጉባኤና ፑቲን DW Amharic November 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቡድን 20 አባል ሃገራት ጉባኤ የዩክሬይን ቀውስን አስመልክቶ በደረሰባቸው ብርቱ ወቀሳ የተነሳ የሩስያው ፕሬዚዳንት ጉባኤው ሳይጠናቀቅ አቋረጥው ሊወጡ እንደሚችሉ ዛቱ። በኢንዱስትሪ የበለፀጉት ሃገራት የሚያኪያሂዱት ጉባኤ የሚጠናቀቀው በኹለተኛ ቀኑ እሁድ ነው።