አሳሳቢዉ የሊቢያ የፀጥታ ሁኔታ DW Amharic November 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሊቢያ የሚታየዉ የፀጥታ ሁኔታ እጅግ አደገኛና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ስጋት ላይ ጥሎአል። ለዘመናት ሊቢያን በደቋሽ ክንዳቸዉ የገዙት የሊቢያዉ መሪ ሞአመር ጋዳፊ ከስልጣና ከተወገዱ ከሶስት ዓመት በኋላ ዛሬ የሚታየዉ የርስ በርስ ጦርነት ሀገሪቱን ወደ መንኮታኮት እያመራት መሆኑ ተመልክቶአል።