የቡድን-20 የመሪዎች ጉባዔ ስምምነት DW Amharic November 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አውስትራሊያ - ብሪስባን በተካሄደው እና ኹለት ቀናት በፈጀው የቡድን-20 የመሪዎችጉባኤ ላይ ተሳታፊዎቹ መሪዎች የዓለም አቀፉን ምጣኔ ሀብት ለማሳደግ መወሰድ በሚገባቸው ርምጃዎች ላይ ተስማሙ። ፑቲን ጉባኤው ሳይጠናቀቅ እስከ ሩስያ ረዥም ጉዞ ነው የሚፈጀው በሚል ምክንያት ጉባኤውን ጥለው መሄዳቸውም ይፋ ሆኗል።