የዓለም የአየር ንብረት ዐቢይ ጉባዔና ተስፋው DW Amharic December 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ላቲን አሜሪካዊቷ ሀገር ፔሩ ፣ ከትናንት በስቲያ አንስቶ ለ 12 ቀናት የዓለምን የአየር ንብረት ጉባዔ ስታስተናግድ ትሰነብታለች። የ 195 አገሮች ተወካዮች ናቸው በዚህ ዐቢይ ጉባዔ የሚመክሩት። ለተፈጥሮ አካባቢ ፤ ለየብስ ባህርና ከባቢ አየር