የኢትዮጵያና የጀርመን መሪዎች መግለጫ DW Amharic December 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የሚመሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑካን ፤ ከጀርመን መራኂተ መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክልና ሌሎችም ባለሥልጣናት ጋር በጋራና በአፍሪቃ ቀንድ ጉዳዮች ላይ መነጋገራቸው ተገልጿል። የሁለቱ ሃገራት ባለሥልጣናት ሕንጻ ውስጥ