(ደጀ
ሰላም፤ መጋቢት 14/2004 ዓ.ም፤ ማርች 23/2012. READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በዋልድባ
ገዳማት ክልልና ዙሪያ የ

 (ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 13/2004 ዓ.ም፤ ማርች 22/2012 READ THIS IN PDF)፦ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በዋልድባ
ገዳማት ክልልና ዙሪያ የሚካሄደው

(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 12/2004 ዓ.ም፤ ማርች 21/2012/ READ IN PDF)፦ ስጋቱ – ዛሬ አዳሩን ከምሽቱ 3፡00 ገደማ የቅዱሳን ከተማ በሚባለው ስፍራ ሲጤሱ የዋሉ የገመኑ (የተቃ…

(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 11/2004 ዓ.ም፤ ማርች 20/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦

Picture: Courtesy of Nigusie Girma

የዝቋላን ገዳም ቃጠሎ ለመከላከል
እየተደረገ ባለው ጥረት፡-

·&nb…

 (ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 10/2004 ዓ.ም፤ ማርች 19/2012/ PDF)፦  

·        
እሳቱ በአንድ አካባቢ ኀይሉ ሲቀንስ/ሲገታ በሌላ ሥፍራ ድንገ…

·   “ሁለት ጋሻ መሬት ደን በእሳት ቃጠሎው ወድሟል” (የገዳሙ መነኮስ)::

·    ቃጠሎውን ለማጥፋት ከደብረ ዘይት አየር ኀይል ርዳታ ተጠይቋ

(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 8/2004 ዓ.ም፤ ማርች 17/2012/ PDF)፦ ተወዳጁ የቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ሺኖዳ ሣልሳዊ በተወለዱ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካ

“ቅዱስ ሲኖዶስ በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ የሚታየውን ችግር የማስወገድ አቅሙን እያጎለበተ በመምጣቱ ቤተ ክርስቲያኒቱን ከመናፍቃን ወራሪ ነጻ በማውጣት የሚካሄደው የሥራ እንቅስቃሴ በአጀንዳ ከቀረቡለት የወቅቱ ጥያቄ አንዱና ዋነኛው ሆኖ ተመዝግቧል” (የቅዱስ ሲኖዶስ የ1990 ዓ.ም ውሳኔ መግቢያ) ሕገ ወጥ ሰባክያኑ (አሰግድ ሣህሉ፣ በጋሻው …

(ታሪክ በዚህ ሳምንት) – “መስለህ አስተምር በሚለው የመናፍቃን የማስተማር ዘይቤ” የሃይማኖት ሕጸጽ ባሰራጩ ሰባክያን ላይ ቅ/ሲኖዶስ የወሰደው ርምጃ ሲታወስ Read more »

 የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የአጥቢያውን የስብከተ ወንጌል አገልግሎት በተመለከተ ‹‹በበላይነት መምራትና ማስተዳደር አልቻለም›› ባለው የደብሩ አስተዳደር ጽ/ቤት ላይ አስተዳደራዊ ውሳኔ እንደሚሰጥ አስጠንቅቆ ነበር ሰንበት ት/ቤቱ በሕገ ወጥ ሰባክያኑና የእነርሱ ተባባሪ በሆኑት የአጥቢያው ስ/ወንጌል ሓላፊዎች የሚመራው የስብከተ ወንጌል አካሄድ ‹‹ወዳልተፈለገ ግጭት›› እንደሚያደርስ …

የደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ሕገ ወጥ ሰባክያንን አገደ Read more »

 Dear all, Most of our readers have complained that the interview was not readable. Here (click) we tried to get a better copy, with better clarity. We thank you for your comments and suggestions. DS Team   የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ …

የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያም፤ ከ“ዕንቁ” መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ Read more »

በአዲስ አበባ ከሚታተሙት መጽሔቶች መካከል ሁለቱ ማለትም “ዕንቁ” እና “አርሒቡ” ደጋግመን ስንዘግባቸው በቆየናቸው ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ የሆኑትን መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያምን እና ዘማሪ እስጢፋኖስን ቃለ መጠይቅ አድርገውላቸዋል። መምህር ሙሉጌታ ከዕንቁ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለማንበብ (PDF) ይህንን  ይጫኑ፤ …

ሁለት ሊነበቡ የሚገባቸው ቃለ ምልልሶች Read more »

አስተዳዳሪውን ያባረሩት የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ማኅበር በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ሽምግልና አስተዳዳሪው “ለተወሰነ ጊዜ ወደ ገዳሙ ማረፊያቸው ገብተው በክብር እንዲወጡ” በሚል ተስማምተዋል፤ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ በበኩላቸው “ሳልበታትነው” በሚል በገዳሙ ማኅበር አንድነት ላይ መዛታቸው ተሰምቷል፤ (ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 2/2011, TO READ …

በ“ሰባት ወይራ ሆቴል” አስተዳደር ጉዳይ የቅዱስ ላሊበላ ደብር እና ጠቅላይ ቤተ ክህነት እየተወዛገቡ ነው Read more »

(ደጀ ሰላም)፦ የሕወሐት/ኢሕአዴግ የፖለቲካ መሐንዲስ መሆናቸው የሚነገርላቸው አረጋዊው አቶ ስብሐት ነጋ ስለ ቤተ ክህነት በሰጡት ግልጽ አስተያየት ላይ “ጳጳሶቹ አይረቡም”፣ ቤተ ክህነቱም “ወደሞት አፋፍ እየሄደ ነው” ሲሉ ተናገሩ። ዛሬ አርብ ሰኔ 24/2003 ዓ.ም በወጣው “ፍትሕ” ጋዜጣ ላይ ረዥም ጽሑፍ ያስነበቡት …

‘ጳጳሶቹ አይረቡም’ – ስብሐት ነጋ Read more »

To Read in PDF, Click HERE. ፓትርያርኩ በወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ልመና አስተዳዳሪውን በኀይል ለማስገባት ደብዳቤ መጻፋቸው ተሰምቷል፤ በአሁኑ ሰዓት የገዳሙ የውስጥ ጥበቃ በመጠናከሩ “ይመጣል” ከተባለው የፖሊስ ኀይል ፍጥጫ እንዳይፈጠር ተሰግቷል፤ ለገዳሙ ገቢ ለማስገኘት የተሠራው አዲሱ ሁለገብ ሕንጻ ከተቀመጠለት ዲዛይን ውጭ …

(ሰበር ዜና) – የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም መነኮሳት አስተዳዳሪውን አባረሩ Read more »

TO READ IN PDF CLICK HERE. “ቤተ ክርስቲያን ከአየር ንብረት ለውጥ ፈንዶች (ካርቦን ንግድ) ተጠቃሚ ልትሆን ይገባል”፤ በዓመት እስከ ከ150,000 – 200,000 ሄ/ር ደን ይራቆታል፤ በመልሶ ማልማት የሚተካው ከ2000 ሄክታር አይበልጥም፤ ለብሔራዊ ፓርኮች መጀመርና ለመንግሥት ደኖች መከለል መሠረት ለሆኑት የቤተ …

“የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሚና በአየር ንብረት ለውጥ” የተሰኘ ጥናታዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ Read more »

“አዲስ ጉዳይ” መጽሔት  ከመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ጋር ያደረገው ድንቅ ቃለ ምልልስ ስለ “ተሐድሶዎች” እና በቤተ ክርስቲያን ላይ ስለደቀኑት አደጋ:: (Click HERE to read in PDF). Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to …

ቃለ ምልልስ ከመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ጋር Read more »

Read in PDF. የደብረ አሚን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አጥቢያ ወጣቶች “በአስተሳሰባቸው ትክክል ናቸው” ብሏል፤ ከሕገ ወጥ ቡድኑ አባላት ጋራ “በሃይማኖትም እንደማይገናኝ” መስክሯል፤ የቅኔ፣ የድጓ እና የመጻሕፍት ሊቃውንት በየበረሓው ወድቀው እኛ ግን በገንዘብ ከብረናል፤ በስምም ታውቀናል፤ መተዳደሪያችንም ቤተ ክርስቲያን ናት፤ …

ነጋድራስ ጋዜጣ ስለ ዘማሪ እስጢፋኖስ Read more »

Read this News in PDF. “እኛ የአባቶችን አገልግሎት ለማስረሳት ሠራን፤ የእነርሱም ኀዘን እኛን ጣለን፡፡›› (እስጢፋኖስ ሣህሌ) በተለያዩ አህጉረ ስብከት ሕገ ወጥ ሰባክያንንና እና ዘማርያንን የመከላከሉ ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ በጋሻው ደሳለኝ “በቪሲዲ የተሰራጨብኝ ማስረጃ በአኒሜሽን የተቀናበረ ነው!!›› አለ በቅዱስ ሚካኤል ክብረ …

ዘማሪ እስጢፋኖስ ሣህሌ (ቄሴ) ምእመኑን ይቅርታ እየጠየቀ ነው Read more »

 ከዚህ በታች ያለው ጽሑፍ ከፌስቡክ የተገኘ ሲሆን ፀሐፊው ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ ናቸው። መልካም ንባብ። +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ታሪከ-ጡመራ በዓመት ፪ ጊዜ በሚደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ለሕዝብ መገለጥ ያለባቸውን ያህል ሳይገለጡ በመቆየታቸው ብዙ ችግሮች በወረቀት ላይ እንጂ በተግባር ባለመፈታታቸው ሲደመሩ ቆይተዋል። …

ሲኖዶሱ እየሠራ ነው፤ እኛስ? ለፓትርያርክ ጳውሎስ ፲፱ኛ በዐለ ሲመት የተበከረተ Read more »

To Read in PDF Click HERE. (መጋቤ ምስጢር ወልደ ሩፋኤል ፈታሒ፤ የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ፣ 56ኛ ዓመት ቁጥር 120፣ ግንቦት 2003 ዓ.ም)፦ የዘንድሮው ርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ሲኖዶስ ጉባኤ በየፈርጁ ያሳለፋቸው ወቅታዊ ውሳኔዎች ለቤተ ክርስቲያናችን ህልውና መጠበቅና መጠናከር …

"ቅዱስ ሲኖዶስ ሲባንን" (የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ርእሰ አንቀጽ) Read more »

To Read in PDF, click HERE. (ዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ)፦ በመቐለ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ኮሌጅ የሚሰጠው ትምህርት ‹‹የርዳታ ሰጭ ፈረንጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት›› እንጂ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲሰጥ በሲኖዶሱ የተፈቀደው የትምህርት መርሐ ግብር ባለመሆኑ ጉዳዩን ቅድሚያ ሰጥተውና …

ስለ ቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ዘገባ Read more »

To Read in PDF, Click HERE. (ደጀ ሰላም፤ ጁን 15/2011)፦  ወጣቱ ትውልድ በሃይማኖቱ ተነቃቅቶ አምልኮተ እግዚአብሔርን እያጸና፣ የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት እየተማፀነና እየመሰከረ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮና ትውፊት ለመጠበቅ በሚተጋበት በአሁኑ ወቅት ወጣቱን የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-ኑፋቄ ሰለባ ለማድረግ በኑፋቄው የውስጥ አቀንቃኞች የሚፈጸመው …

“ዐገቱኒ ከለባት (ውሾች ከበቡኝ)” – የተባለ አዲስ መጽሐፍ ታተመ Read more »

(ዘሪፖርተር ጋዜጣ/ Wednesday, 15 June 2011):- አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በሚቀጥለው ዓመት የሚካሄደውን የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶን ካሸነፈ የሚያገኘውን ሽልማት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኘው ጥንታዊው የአቡነ መልከ ጸዴቅ ገዳም በስጦታ እንደሚያበረክት ቃል ገባ፡፡ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ገዳሙን የጎበኘው ኃይሌ …

አትሌት ኃይሌ የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶንን ካሸነፈ ሽልማቱን ለገዳም እንደሚሰጥ ቃል ገባ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ጁን 9/2011)፦ በማ/ቅዱሳን እና ከበላዩ ባለው በሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ መካከል ለዓመታት ለዘለቀው አለመግባባት በመምሪያው በኩል በምክንያትነት የሚቀርበውን “ማህበሩ …

የማ/ቅዱሳንን ሕትመቶች የሚገመግሙ ሊቃውንት ተመደቡ Read more »

ደጀ ሰላም:- በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ዜናዎችን፣ አስተያየቶችን፣ ጥያቄዎችን፣ መልሶችን የምታወጣ የጡመራ-መድረክ ናት።  ግለሰቦች ለሚጽፏቸው ጽሑፎች “ደጀ ሰላም” ኃላፊነቱን አትወስድም። ደጀ ሰላም ራሷ ያዘጋጀቻቸውን ጽሑፎች “ደጀ-ሰላም” ብላ ትጠቅሳለች። ላፊነቱን የምትወስደው ለነዚያ ጽሑፎች ብቻ ነው። ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን  [email protected]/ Or call …

Leave Voice Message to Deje Selam Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የወሰደውን ገንዘብ እንዲከፍል ተወሰነበት፤  (ደጀ ሰላም፤ ጁን 9/2011)፦ ተስፋ ኪዳነ ምሕረት የፀረ ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ እና ልማት ማኅበር የሚባለውና በቅርቡ በሐዋሳው የአብያተ …

ተስፋ ኪ/ምሕረት የተባለው ማኅበር ተፈረደበት፤ Read more »

(ጸጋ ብሩክ ነኝ ከአሜሪካ):- የፕሮግራማችሁ የዘወትር ተከታታይ ነኝ:: ስለዝግጃትችሁ ሁለ ገብነት እና አስተማሪነት ሁሌም ቢሆን በልበ ሙሉነት የምመሰክረው ሃቅ ነው:: በ6/08/2011 ዝግጅታችሁ ላይ አለማየሁ ከተባሉ አድማጭ የተላከ መልዕክት ብላችሁ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን ያስተላለፋችሁት መልዕክት ግን እጅጉን አሳዝኖኛል:: ደብዳቤው የያዘውን ጭፍን …

የተወደዳችሁ የ ቪኦኤ አዘጋጆች Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። “እገዳው በአጣሪ ኮሚቴው ሥራ ላይ እንቅፋት ሊፈጥር ይችል ይሆናል፡፡” (የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤት) እነ አባ ሰረቀ ደብዳቤው ከመዝገብ ቤት እንዳይወጣ ለማሳገድ ሞክረዋል:: የዋና …

በስምዐ ጽድቅ ኅትመት ላይ የተጣለው እገዳ ተነሣ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁን 7/2011)፦ ከሥርዓት ውጪ በተደረገ የደብዳቤ እና የስልክ ልውውጥ ሕትመቷ ተስተጓጉሎ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጋዜጣ ስምዐ ጽድቅ በዛሬው ዕለት በሌላ ማተሚያ ቤት ታትማ መሠራጨት ጀምራለች። ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ በመታተም በሕትመት ብዛት እና ረዥም ዓመታት በማሳለፍ ቀዳሚ የሆነችው ይህች …

ስምዐ ጽድቅ ታተመች Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ።  እግዱ አባ ሰረቀ ለሜጋ ማተሚያ ኢንተርፕራይዝ የጻፉትን ደብዳቤ እና የብሮድካስት ባለሥልጣን ለኢንተርፕራይዙ ሰጥቶታል የተባለውን የቃል ትእዛዝ መነሻ ማድረጉ ተነግሯል፤ (ደጀ …

ሰበር ዜና – የስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ ኅትመት ታገደ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የደብረ አሚን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምክሐ ደናግል ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በአሸናፊ ገብረ ማርያም፣ ዳግማዊ ደርቤ፣ እስጢፋኖስ ሣህሌ፣ …

ሕገ ወጥ ሰባክያንና ዘማርያን በደብረ አሚን ተ/ሃይማኖት የከረረ ተቃውሞ ገጠማቸው፤ የተጎሸሙም አሉ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁን 4/2011)፦ የሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሚያዝያ ወር ውስጥ በደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ባስነሡት ብጥብጥ በንጹሐን ምእመናን ላይ ከፍተኛ የድብደባ ወንጀል ፈጽመዋል ባላቸው አራት የ‹‹ተስፋ ኪዳነ ምሕረት›› ማኅበር አመራር በሆኑ ተከሳሾች ላይ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ …

የሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ‹‹ተስፋ ኪዳነ ምሕረት›› አመራሮች ላይ የእስር ቅጣት ወሰነባቸው Read more »

Photo: Courtesy of Addis Journal. To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክህነት አካባቢ እንደ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ አወዛጋቢ ሴት የለም፡፡ ወ/ሮ እጅጋየሁ …

የወ/ሮ እጅጋየሁ ቃለ ምልልስ ከቁምነገር መጽሔት ጋር Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ዶ/ር ጌታቸው አሰፋ ፤ ተባባሪ ፕሮፌሰር):- ለተመረጡት ሞት እረፍት መሆኑን ባምንምና ብፁዕ አባታቻን አቡነ በርናባስም የእድሜ ባለጸጋ መሆናቸውን ባውቅም እረፍታቸውን …

ስለ እግዚአብሔር የሚገዳቸው ብፁዕ አባት Read more »