(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 21/2010)፦ ከአምስተኛው ፓትርያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሲመት ማግስት ጀምሮ በቤተ ክርስቲያኒቱ የተነሣውን መከፋፈል ለማቆምና በአባቶች መካከልም የተፈጠረውን እስከ መወጋገዝ የሚያደርስ ልዩነት በእርቅ ለመጨረስ በተጀመረው እንቅስቃሴ ቅ/ሲኖዶስ ተወካዮቹን መምረጡ ታወቀ። ከዚህ በፊት መርጧቸው የነበሩትን ሻረ። ዛሬ ረቡዕ …

አባቶችን ወክለው የሚደራደሩት ተደራዳሪዎች ታወቁ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 20/2010)፦ የፓትርያርኩን ሐውልት በማሠራትና የዝርፊያ ዕድሜውን ለማራዘም በመጣር ላይ ያለው የማፊያ ቡድን ይህንን ዜና የዘገቡትን ጋዜጠኖች ማስፈራራት መጀመሩ ታውቋል። “ስማችን በጋዜጦቹ እና በመጽሔቶቹ ተነሥቷል” የሚሉት ሊቀ ካህናት ጌታቸው ዶኒ፣ ዲ/ን በጋሻው ደሳለኝ እና ዲ/ን ዘሪሁን ሙላት “አውራምባ” …

ሐውልት ሰሪው የማፊያ ቡድን ጋዜጠኞችን እያስፈራራ ነው፣ አምና የ“አዲስ ነገር ጋዜጣ” ሪፖርተር ተደብድቦ ነበር Read more »

(ደጀ ሰላም፣ ጁላይ 20/2010)፦ ይህ ዝግጅት የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ (ዶይቸ ቨለ) ያዘጋጀው ነው። ሐውልቱን አስመልክቶ ኦርቶዶክሳውያን ምን እንደተሰማቸው መጠነኛ ገለጻ ነው። እንዲህ የሚናገር ቁርጠኛ ሰው አያሳጣን። ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 18/2010)፦ ክርስቲያን ተብለው የተጠሩ ሁሉ ኧረ ምን ነካቸው አበዱ ይላሉ ሞኞች ናቸው ጅሎች ቢዝነስ የማያውቁ ያልኖረን ቃል ፈጥረው “ተጣሉ ታረቁ ተወጋግዘው ነበር ዛሬ ግን ተስማሙ“ ብለው የሚያወሩ ሚያቦኩ የሚያሙ። ድሮም አልተጣላን ክስም አልነበረን በታክቲክ፡ነው፡እንጂ፡በዓላማ፡አንድ፡ነን:: እርግጥ በተሰለፍንበት ተመሳሳይ …

“ ለጊዜው ተስማምተናል " Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 16/2010)፦  ትናንት እንደዘገብነው፣ “ስውሩ ፀሐፊ” ዘሪሁን ሙላቱ ያዘጋጀውና በፓትርያርኩ “የተባረከው” ጽሑፍ በሊቀ ካህናት ጌታቸው ዶኒ ስም “ነጋድራስ ጋዜጣ” ላይ ታትሞ ወጥቷል። ይህ ኢ-ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ይሁንታ መውጣቱ እጅግ አሳዛኝ እና ዘመነ-ንስጥሮስን የሚያስታውስ ነው። …

ሁለት ጽሑፎች ስለ ሐውልቱ ጉዳይ:- ባሮክ እና ገብር ሔር እንደጻፉት Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ Ghost Writer የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል “ስውር ፀሐፊ” የሚለው ቃል ሙሉ በሙሉ አይተካውም። ነገር ግን በደምሳሳው(A ghostwriter is a professional writer who is paid to write books, articles, stories, reports, or other texts that are officially credited …

ዘሪሁን ሙላቱ፦ የፓትርያርኩና የማፊያው ቡድን “ስውር ፀሐፊ” (Ghost Writer) Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ አንተ ኖላዊ ሰው ትጉሁ እረኛ በበር የገባኸው ያልሆንከው ቀማኛ እግዚአብሔር የላከህ አንተ ደግ እረኛ እውነተኛ ፈራጅ አንት የፍቅር ዳኛ፤ ከበረት ለወጡት ለጠፉት በጎችህ ፈጥነህ ድረስልን ታደገን በበትርህ። አንተ ደግ ዳኛ ባለ ቀጭን ዘንጉ ዘመንህ መቼ ይሆን …

ቅን የተዋሕዶ መሪ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ ቅ/ፓትርያርኩ ሰኞ ማታ በተዘጋጀ የራት ግብዣ ላይ “በዓለ ሲመታቸውን ላሳመሩ” ሰዎችና ማህበራት የምስጋና ሰርተፊኬት ሰጥተዋል። ሰርተፊኬቱን ያሰራውና የተሸለመው ራሱ ሐውልቱን ያሰራው የነ ወ/ሮ እጅጋየሁ ኮሚቴ እና የነ ዲ/ን በጋሻው ማህበር የሆነው “የቅ/ማርያም የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ማህበር” የተባለው …

ፓትርያርኩና ዲ/ን በጋሻው: Picture of the Year Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ የሚከተለው ሪፖርታዥ የተወሰደው ከማ/ቅዱሳን ድረ ገጽ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው ታላቁ በዓታ ለማርያም ገዳም እንዴት ባለ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ያትታል። እንኳን ወደ ገጠር ሄደን እዚሁ ቤተ መንግሥቱ እና ቤተ ክህነቱ አጠገብ ያለው የአገር ቅርስ …

የሊቃውንቱ ማፍሪያ የበዓታ ለማርያም ገዳም እየፈረሰ ለቅንጦት መኪና እና ሐውልት ሚሊዮኖች ሊባክን ይገባዋል? Read more »