የገዳሙ ሂሳብ
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ገዳም ለዘለቄታው በእሳት በማይጠቃበት መልኩ ማቋቋም ይገባናል፡፡ ገዳሙ በመከላከሉ ሥራ ከፍተኛ…
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ገዳም ለዘለቄታው በእሳት በማይጠቃበት መልኩ ማቋቋም ይገባናል፡፡ ገዳሙ በመከላከሉ ሥራ ከፍተኛ…
በዝቋላ ተራራ ላይ የተነሣው እሳት አሁን ወደ መብረድ የሄደ ይመስላል፡፡ ከነጋ እሳት እንዳልተነሣ በአካባቢው የሚገኙ ተከላካዮች…
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በገዳሙ ስም ተከፍተው በየመረጃ መረቡ የተለቀቁ የባንክ ሂሳቦችን እንደማያውቋቸው እና…
የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በገዳሙ ሆነው የአደጋ መከላከሉን ሥራ እያስተባበሩ ይገኛሉ፡፡ አሁን በስልክ…
የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በገዳሙ ሆነው የአደጋ መከላከሉን ሥራ እያስተባበሩ ይገኛሉ፡፡ አሁን በስልክ…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንበአካባቢው ደን ላይ የተነሣውን እሳት ለማጥፋት ለሚደረገው ጥረት ለማድረግ…
ዝቋላ ካለፉት ቀናት በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡ አልፎ አልፎ ገደሉ ሥር ከሚታየው ጭስ በስተቀር ይህ ነው…
በአሁኑ ሰዓት በዝቋላ ገዳም ነገሮች እየተረጋጉ ነው፡፡ ወደ ገዳሙ የሚወጣው ሕዝብ በመብዛቱ የተነሣ በአካባቢው የጸጥታ አስከባሪዎች…
ይህንን ጽሑፍ ስጽፍ እሳቱ ከተከላካዮች ዐቅም በላይ ሆኖ ወደ ገዳሙ በመዝለቅ ላይ ይገኛል፡፡ እሳቱ ገዳሙን ከወደ…
ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የሚገኘው የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ደን በመንደድ ላይ መሆኑን የገዳሙ…