የአውሮፓ ፓርላማ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሃገራት የፖለቲካ ስደተኞችን የሚያስተናግዱበትና ውሳኔ የሚሰጡበት የህግ አግባብ ፣ አንድ ዓይነት እንዲሆን የሚ

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአባይ ተፋሰስ ሃገራትን የትብብር ስምምነት ዛሬ አፀደቀ ። በ547 ቱ የምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ድምፅ የፀደቀው ይኽው…

ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ በተፈጥሮ ማዕድኖች የበለጸገች ናት። ዜጎቿ ግን የዚህ ሃብት ተጠቃሚ አለመሆናቸዉ ግልፅ ነዉ። በምስጢር የተያዘዉና በህገወጥ መ…

በአዲስ አበባ በሚገኙ አራት የአዉሮጳ አገራት የባህል ተቋማት ዉስጥ፤ ግንቦት 26 የጀመረዉ፤የአዉሮጳ የፊልም ፊስቲቫል፤ እስከ ፊታችን ሰኞ ሰኔ 10 ድረስ ይቀ…

የሰሞኑ የሚዲያ ትኩረት ሁሉ ለወትሮውም እሰጥ አገባ ላልተለየው የኢትዮጵያ-ግብፅ-ሱዳን የአባይ ዙሪያ ግንኙነት ሆኗል፡፡ አትዮጵያ ‹በአባይ የመጠቀም መ

የአውሮፓ የኅዋ ምርምር ድርጅት (ESA) የተቋቋመበትን 10 ኛ ዓመት ከሰሞኑ በተለያዩ መርኀ ግብሮች አስቦታል ። የወደፊት ተግባራቱንም ለማከናወን ከጀርመን የከ

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የጀመረችው ግዙፍ የህዳሴ ግድብ ለግብፅ የሚደርሰውን የውኃ ፍሰት የሚቀንስ ከሆነ ግብፅ በሁሉም አማራጮች እንደምትጠቀም ያሰማ…

የቀድሞዉ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዝደንት እና የፀረ አፓርታይድ ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ሃኪም ቤት ከገቡ አምስተኛ ቀናቸዉን ይዘዋል። የሕመማቸዉ ይዞታ ቀደም ሲ

በአፍሪቃ ክፍለ-ዓለም በተፈጥሮ ጸጋ ከታደሉት ቀደምት ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው አንጎላ ጀርመንን በመሳሰሉ በኢንዱስትሪ ልማት የበለጸጉ መንግሥታት …

በአዲሱ ህግ መሰረት ልጆቻቸውን ማስመጣት የሚፈልጉ ዜጎች ደግሞ በ ልጆች ቁጥር ከፍ የሚል በህጉ የተደነገገው ዓመታዊ ገቢ ሊኖራቸው ይገባል ። አዲሱ ህግ ቤ

ዛሬ በመላው ዓለም ፣ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች በከባድ ሥራ እንዳይማቅቁ የሚከልክለው ደንብ የሚታሰብበት ዕለት ነው። በዓለም ዙሪያ በ 10 ሚሊዮኖች የሚ

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፉ የግድቡ አጥኚዎች ቡድን ያቀረበውን የጥናት ውጤት እንደገና የ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ጀርመን ሐገር ጥገኝነትጠይቀው፣ጥያቄያቸው ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በጊዜያዊነት እንዲቆዩ የተፈቀደላቸው የውጭ ዜጎች ለብዙ ዓመታት በስራ አጥነት ለመኖር…

ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የጀመረችው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት የአባይን ውሐ ፍሰት እንዳይቀንስ ለማድረግ ሁሉንም አማራጮች ከመውሰድ …

የጥንት ቤቶች በታሪክነታቸዉ እንዲጠበቁ የሚለዉ ግንዛቤ በመንግስት አስፈጻሚ አካላት ዘንድ እየጎለበተ መምጣቱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ የላከዉ ዘገባ

የዓለም ሕዝብ ቁጥር እየጨመረ መሄድና ለምግብነት የሚፈለጉ ምርቶች መመናመን የሰዉ ልጆችን የአመጋገብ ሰንሰለት እያሰፋ መሄዱ ነዉ የሚገለፀዉ። በዚህ ሂደ…

click here for pdf በቀደም ዕለት ከመገናኛ ወደ ሲኤም ሲ በሚወስደው መንገድ ላይ እየተጓዝን አንድ አይ ሱዙ መኪና ከጎናችን መጣ፡፡ እኛ ወደ መንገዱ ጠርዝ ተጠ

በጨለማ ውስጥ የምትዳክረው የየመኗ ዋና ከተማ ሰነዓ ሆኜ ስንቱን ጉድ አየሁ፡፡ ስንቱ ስደተኛ ላይ የደረሰውን እያየሁ አለቀስኩ፡፡ ኡኡኡ….ድረሱ አልኩ፡፡ኢትዮጵያን እንወዳለን የምትሉ ሰዎች ህዝቡን ሳይሆን ባዶ መሬቱን ድንጋይ አፈሩን ነው እንዴ የምትወዱት ወገን አለቀ ድረሱ…ብያለሁ፡፡ ተመስገን ዛሬ ከስንት ሺዎች እልቂት በኋላ የሚደርስ ባይሆንም ሰሚ መገኘቱ ደስ ይላል፡፡ ለወሬም ቢሆን ተሰምተናል፡፡ ባይሆን ፕሮግራሙን ያየ እንኳን ሊማርበት ይችላል […]

ዋሽንግተን ፖስት እና ዘ ጋርዲያን የተባሉት የአሜሪካውያን እና የብሪታንያውያን ጋዜጦች ባለፈው ሐሙስ ያወጡት ዘገባ ይፋ እንዳደረገው፣ በዩኤስ አሜሪካ «

ያም ሆኖ ጋዛፊን፥ሙባረክን፥ ሳሌሕን፥ ወይም አሰድን አይደሉም።ሥልጣን የያዙት በሕዝብ ተመርጠዉ እንጂ እንደ ቃዛፊ በመፈንቅለ መንግሥት፥ እንደ ዓሊ አብ

በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የቅዱስ ሲኖዶስ ለአሥር ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ አጠናቀቀ። ጉባዔው በቤተክርስትያኒቱ የሚታየውን ብልሹ

የማሊ መንግሥትና፤ በአገሪቱ የሚገኙት የቱዋሪግ ዓማጺያን የተኩስ አቁም ድርድር ጀመሩ። ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ የጀመረዉ ይህ ንግግር፤ በአገሪቱ በ…

በስዑዲ ዐረቢያ በሥራ ተሠማርተው ከሚገኙት ቁጥራቸው በ 10 ሺዎች ከሚገመተው ኢትዮጵያውያን መካከል በተለያዩ ምክንያቶች ትክክለኛ መታወቂያ ሰነድ የሌላቸ

አፍሪቃ ፣ ምንም እንኳን እስከ እአአ እስከ 2015 ዓም ድረስ የምዕተ ዓመቱን የልማት ግብ ማሳካት ባትችልም፣ በልማቱ ዘርፍ ጉልህ መሻሻል ማስመዝገቧ የማይካድ

የግብፅ ፍርድ ቤት የጀርመኑ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም ኮንራድ አደናወር ሁለት ጀርመናዉያን ሠራተኞች ላይ የእስራት ቅጣት መበየኑ የጀርመን ፖለቲከኞች ሲተ…

የሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ከምርጫ 97 ወዲህ የተካሄደ ትልቁ ሠላማዊ ሰልፍ ነው ። በዚህም ሰልፍ ላይ በርካታ ወጣቶች ተገኝተዋል።

ለፍቅረኛሞች፤ ብሎም ለቤተሰብና ዘመድ- አዝማድ፤ በሠርግ ድግስ ፤ተመርቆ ጎጆን ቀይሶ፤ በሶስት ጉልቻ መተሳሰርን የመሰለ ታላቅ ደስታ፤ ያለ አይመስለንም።…