የሶማሊያ መርጃ ጉባኤ DW Amharic September 17, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶማሊያ መንግሥትን ለማጠናከር እና ሰላምን ለማረጋገጥ ፣ልማትን ለማስፋፋት በሚያስችል አዲስ ዕቅድ ላይ የተወያየ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ትናንት በብራስልስ ተካሂዷል።