እስካለፈዉ የጎርጎሪዮሳዊ ዘመን ማጠቃለያ በዓለም የስደተኞች ቁጥር 45 ሚሊዮን መድረሱን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR አስታወቀ። UNHCR ዛሬ ለሚታሰበ…

በማህበረሰብ ጉዳይ የስነ-ልቦና ጉዳይ አዋቂዋ ወጣት ፤ በሀገር ዉስጥ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን፤ በርካታ የዉጭ ፊልሞችን ያስተዋዉቃሉ፤ ምዕራባዉያን የፊልም…

click here for pdfሐረር ከተማ የገባ ሰው ታሪካዊ ነገር የሚያምረው ከሆነ የከተማው ነዋሪ ወደ አንድ ቦታ ይወስደዋል፡፡ ቦታው ራስ ተፈሪ መኮንን የሐረር ገዥ በነበ…

በፍቅር ለይኩንእሑድ ዕለት ብሔራዊ ቡድናችን ችሎታ ሲደምር ዕድል ተጨምሮ የደቡብ አፍሪካን ብሔራዊ ቡድን (ባፈና ባፋናን) 2-1 በኾነ ወጤት አሸንፎ ከም

ኦባማ በንግግራቸዉ የሰዉ ልጅ እኩልነት፥ የመንቀሳቀስና የመሥራት መብቱ እንዲከበር፥ የኩሌር ጦር መሳሪያ ቅነሳ እንዲደረግ ጠይቀዋል።አስተናጋጃቸዉ የጀ…

በዓለማችን ከ 87 ዓመታት በኋላ፣ በሥነ ቴክኒክ የተራቀቀው ዓለም፤ በተለይ፣ በኮምፒዩተሩ ዓለም፤ በመገናኛዎች ፤ በኢንዱስትሪዎችና በተለያዩ መ/ቤቶች፤ ተ

በአሁኑ ጊዜ ከክፍለ ዓለማቱ የተወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖችን የ«ኮንፈደሬሽን ዋንጫ» በተሰኘው ውድድር በማስተናገድ ላይ የምትገኘው የከርሞው የዓለም የእግ…

የአውሮፓ ሕብረትና ዩ ኤስ አሜሪካ ትናንት አየርላንድ ውስጥ ቡድን-ስምንት በመባል የሚታወቀው የሰባቱ ሃያላን በኢንዱስትሪ ልማት የበለጸጉ መንግሥታትና የ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገዉ የመልስ ግጥሚያ መሠለፍ የማይገባዉን ተጫዋጭ ማሠለፉን…

በዘላለም ክብረትቀኑ ሚያዚያ 25/1974 ዓ.ም [1] ፤ ሰዓቱ ከሌሊቱ 6፡25፤ ቦታው ፖርቹጋል፣ ሊስበን፡፡ የፖርቹጋል ብሄራዊ የራዲየ ጣቢያ “Grandola Vila Morena” የተሰኝውን …

ከ2 ሳምንት በፊት በጀርመን የውጭ ዜጎች ድርብ ዜግነት እንዲይዙ የሚፈቅድ ረቂቅ ህግ ለጀርመን ፓርላማ ቀርቦ ነበር ። ይሁንና በፓርላማው አብላጫ ድምፅ ያላ

የኢትዮጵያ እና የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአባይ ተፋሰስ የግድብ ግንባታ ላይ ከትናንት ጀምረው ሲወያዩ ከቆዩ በኋላ ዛሬ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋ

ከመቶ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ ኢጣልያ፣ ላምፔዱዛ ደሴት ገብተዋል። በዚሁ ጉዞዋቸው ስደተኞቹ ብዙ ከመንገላታታቸው ሌላ ህይወታ…

በሰሜን አየርላንድ ብሪታኒያ ውስጥ ትናንት የጀመረው የቡድን 8 ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። በዛሬው ስብሰባ ከስምንቱ በኢንዱስትሪ ከበለፀጉ ሀገራት መሪ

ዶይቼ ቬለ ለሦስተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ላይ ከትናንት ጀምሮ «በኤኮኖሚ እድገት: እሴቶች እና የመገናኛ ብዙኃን የወደፊት ዕ

የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን በመጪው 2014 ዓ-ም ብራዚል ውስጥ ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ለመድረስ በሚደረገው የአፍሪቃ ማጣሪያ ትናንት…

በርግጥም ባሁኑ ምርጫ የድምፅ ማጭበርበር፥ ሐሜቱም መኖሩ አልተነገረም።በሁለት ሺሕ ዘጠኝ የታየዉ አይነት ወቀሳ፥ ትችት፥ የአደባባይ ሥልፍ ግጭትም የለም

በትውልድ የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ፤ በዜግነት ኢጣልያዊት ፣ የውኅደትና ፍልሰት ጉዳይ ሚንስትር ፣ በትምህርታቸውም የዓይን ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ሴሲል

በቡድን 8 አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ዐበይት የመነጋገሪያ አርእስት ሆነው ከቀረቡት መካከል አንዱና ዋናው ፣ በእርስ በርስ ጦርነት ተቀሥፋ የተያዘችው የሶሪ…

click here for pdf አበሻን በአንድ እግሩ ያስቆመ፤ ለሃያ አራት ሰዓታት የመግቢያ ትኬት ፍለጋ ያሰለፈ፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የብሔራዊ ቡድኑን ዐርማ የያዙ ቲሸ

የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ፣ ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ አገልግሎት በጥቁር ዓባይ ላይ ከምትሠራው ግድብ አኳያ ከግብፅ በኩል የተሰነዘሩ አስተያየቶች

ዴሞክራሲ ምንድን ናት? የዴሞክራሲ መናስ እንዴት ትወርዳለች? እንደምንስ ትፀናለች? የዲሞክራሲ ዋነኛ ጠላቶችስ እነማን ናቸው? የሚሉት ጥያቄዎች ለረጅም ዘመ…

አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ዛሬ ዕሁድ፤ ሰኔ 9/2005 ዓ.ም በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን ሁለት ለአ

እኢአ 2014 ዓም ብራዚል ውስጥ ለሚካሄደው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ዙር ለማለፍ ከአፍሪቃ እስከ አውሮፓና ላቲን አሜሪካ በርካታ ማጣሪያ ግጥሚያ

የኢትዮጵያ በጣሙን የአዲስ አበባ አዉራ ጎዳኖች ከ1997 ወዲሕ ለመጀመሪያ ጊዜ መንግሥትን የሚቃወሙ ሠልፈኞችን አደባባይ ወጥተዉባቸዋል።-አንድ ሠልፉ በሠላም…

የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ አቶ ወልደስላሴ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። ወ/ስላሴ ከስልጣን እንዲነሱ ያደረጉት የደህንነት ዋና ሹም አቶ ጌታቸው አሰፋ መሆናቸውን ምንጮቹ ጠቁመዋል። የሁለቱ ሹማምንት ፀብ ውስጥ ለውስጥ ሲብላላ ቆይቶ መጨረሻ መፈንዳቱ ታውቋል። በመቀሌ በተካሄደው የፓርቲው ጉባኤ አቶ ጌታቸው የፓርቲው ማ/ኮሚቴ አባል ሆነው እንዳይመረጡ ሰፊ ቅስቀሳ ሲካሂድ የቆየው ወ/ስላሴ በመጨረሻም […]

ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ጋና ማዕድኑን ወርቅ በንግድ ወደ ወጭ በመላክ በአፍሪቃ ከደቡብ አፍሪቃ ቀጥላ ሁለተኛውን ቦታ ይዛለች። ይሁን እንጂ፣ ካለፉት ጥቂ

የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ግንቦት 29 ቀን 2005 ዓ.ም. (June 6, 2013) ባሰራጨው ፕሮግራም የኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መከራ አስመልክቶ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የ

ከሕግ ውጪ መታሰሩን ተረድተው በያሉበት ድምፃቸውን ለሚያሰሙ ምስጋና አቅርቧል
“ስላደረጋችኹልኝ እና ስለምታደርጉልኝ ኹሉ አመሰግናለሁ!” እስክንድር ነጋ

የዛሬው የወጣቶች እንግዳ አዳጊ ወጣቶችን እያበረታታ ፤ አንድ ቀን የብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋቾች ሆነው ለአገራቸው እንዲሳተፉ አስተዋፅኦ በማድረግ

የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ፣ ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ አገልግሎት በጥቁር ዓባይ ላይ ከምትሠራው ግድብ አኳያ ከግብፅ በኩል የተሰነዘሩ አስተያየቶች

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኛውን የአባይ ወንዝ ግብፅና ሱዳን እንዲጠቀሙ ያደርጋል የተባለ የቅኝ ግዛት ዘመን ውል የሚተካ ውል ዛሬ አፅድ

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን በዓመት አንድ ጊዜ የሚከበር የወጣቶች ቀን እንደሚኖረው ተገለፀ፡፡
በአባይ ጉዳይ ላይ ሁሉም ወገኖች ተጠቃሚ የሚሆኑበት መፍትሔ

እንደሚታወቀው በአንድ ሃገር የኤኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ክንውኖች የቀን ተቀን ለውጥ ውስጥ የህብረተሰብ ተሳትፎ(አስተዋጾ) ጉልህ ሚና አለው፡፡ እንዲሁም በሂደትቱ ውስጥ የሚያጋጥሙ አገራዊ ጠቀሜታ ያላቸው ጉዳዮችም ይሁኑ ወይም በተቃራኒው የሚከሰት ተፈጥሯዊም ሆነ በመልካም አስተዳድር ችግር ምክንያት የሚፈጠሩ ችግሮች ከህብረተሰብ ጫንቃ ላይ አይወርድም፡፡ ይህ ስለሚታወቅ ሃላፊነት የሚሰማቸው፣ ለሃገርና ለሕዝብ ታማኝ የሆኑ፣ በሕዝብ ይሁንታ ስልጣን የያዙ መንግስታት ያላቸው ሃገሮች […]