የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አዲስ አመራር መረጠ
– ኢትዮጵያውያን ራሳቸውን አግልለዋል – አቶ ሥዩም መስፍን አቶ ተወልደን አደራ ብለዋል (በቃለየሱስ በቀለ)
– ኢትዮጵያውያን ራሳቸውን አግልለዋል – አቶ ሥዩም መስፍን አቶ ተወልደን አደራ ብለዋል (በቃለየሱስ በቀለ)
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ ከሪል ስቴት ልማት ጋር በተያያዘ ተፈጠረው ላለው ሕገወጥ ተግባር፣ በሕግ መጠየቅ አለባቸው ያላቸውን አልሚዎችና በቀድሞ የአስተዳደሩ ሠራተኞች ላይ ክስ ለመመስረት የሚያስችለውን መረጃ እየሰበሰበ መሆኑን፣ አንድ የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
• ምድር ባቡር የመፍረስ አደጋ አንዣቦበታል (በውድነህ ዘነበ) የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች አዲስ ወደተቋቋመው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን መሥሪያ ቤት እንዲዛወሩ ተወሰነ፡፡
(በምዕራፍ ብርሃኔ) የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ከህዳር 8 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ የምግብና የትምህርት አድማ የመቱ ከመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን (ደቀመዛሙርት) ወደ ትምህርት ገበታቸው የማይመለሱና ከሆነና የኮሌጁን ምግብ የማይመገቡ ከሆነ፣ የኮሌጁን ንብረት አስረክበው ክሊራንስ በማስፈረም የትምህርት ተቋሙን በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ …
(ዳዊት ታዬ) ላለፉት ተከታታይ አሥራ አምስት ዓመታት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ኦዲተር በመሆን ሲያገለግል የቆየው የእንግሊዙ ኤ.ኤ ብሮሜድ ኩባንያ ውል ተቋርጦ፣ መንግሥታዊው የኦዲት አገልግሎት ኮርፖሬሽን የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ኦዲተር ሆኖ እንዲሾም በባለአክሲዮኖች ተወሰነ፡፡
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አትክልት አሰፋ (ከቫንኩቨር-ካናዳ) ያሁኖቹ ቱጃሮችማ በቅጡ ይታወቃሉ። ብዙ ህዝብ መሀል ጣል ጣል ያሉ ስለሆኑ በደንብ ይታያሉ፤ አዲስ አበባም ሆነ ዋና ዋና የክ/ሀገር ከተሞች፤ ገጠርም ብትገቡ የማን ንብረት ምን እንደሆነ፤ የማን መኪና ታርጋ ቁጥር ለማን እንደተሰጠ፣ የማን ቤት በምን አይነት እምነበረድ …
በትግራይ ክልል የአድዋ ሠንሠለታማ ተራሮች በመባል የሚታወቁት ከፍተኛ ቦታዎች በታሪክ በጥሩ መልኩ ቢታወሱም የተራቆቱ ስለመሆናቸው ግን እውነት ነው፡፡ በጦርነትና በድርቅ አደጋ ምክንያት አካባቢው የነበረውን የደን ሽፋን እያጣ መምጣቱ በግልፅ ይታያል፡፡ ይህም ሆኖ ግን የተራቆተውን መሬት እያዩ ብቻ ከማዘን ይልቅ በጥሩ …
For this skinny, lonely young man, life has never been easy. His life is not that of an average young man in his mid-twenties; the cherished years of his youth have been stolen. In his teens, no one told him …
Inside Of The World Of The Amiches: Politics, Identity and Exile Read more »
ቁጥራቸው ወደ ሁለት ሺህ የሚጠጋ ሥራ ፈላጊ ተዘዋዋሪ ኢትዮጵያዊያን ሃራዳ በተባለች ሰሜናዊት የየመን ከተማ ያለ ምግብ፣ ውኃና መጠለያ መሄጃ አጥተው ይገኛሉ። ሃራዳ ውስጥ መውጫ አጥተው ከሚገኙት መካከል ከሳሊም አህመድ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገናል። ሳሊም ሰይድ ከሁለት ወራት በፊት ከጂዳ ተባርረው …
የተመድ ዓለም ዓቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ የፊታችን ሰኞ በሜክሲኮ ካንኩን ከተማ ይከፈታል።
« እነዚህ ደንቦች በርግጥ ለመረዳት ቀላል ናቸው ። እዚህ መኖር የሚፈልግ ጀርመንኛ መማር አለበት ። እዚህ የሚኖር ሰው ህጎቻችንንና እሴቶቻችንን ማክበር ይገባዋል ። ይህን የሚያደርግ ማንኛውም ሰው በኛ ዘንድ ተቀባይነት አለው ። ይህን ማድረግ የማይፈልግ ማዕቀብ ይጠብቀዋል ። ያን ያህል …
CPJ እንዳስታወቀዉ ጋዜጠኛ ዳዊት ለዘንድሮዉ የአለም የፕረስ ነፃነት ሽልማት የበቃዉ የሚደርስበትን ፖለቲካዊ ጫናና ወከባ ተቋቋሞ ፖለቲካዊ መረጃን ለሕዝብ በማቅረቡ ነዉ
በባህር ላይ ውንብድና የተጠረጠሩ 10 ሱማሌያውያን ዛሬ በሰሜናዊቱ የጀርመን ከተማ ሀንቡርግ ለፍርድ ይቀርባሉ።
በዶስቶዬቭስኪይ የካራማዞቭ ወንድማማቾች ላይ በደንብ ጎልተው ያልወጡ፣ ሆኖም ግን በጠንካራ ባህሪያቸው አስደናቂ ስለሆኑ ስለ ሁለት ገጸባህሪያት እናነባለን፡፡ አንደኛው ወጣቱ የቲዎሎጂ ተማሪ (እና ሶሻሊስቱ) ራኪቲን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አዛውንቱ አሪስቶክራት (እና ሊበራሉ) ሚዩሶቭ ናቸው፡፡ እነዚህን ሁለት ግለሰቦችን እንደዋዛ ለቃኛቸው ሰው ምንም …
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከብዙ ክርክርና ድርድር በኋላ ያነሷቸው ጥያቄዎች ባለመመለሳቸው ትምህርት አቁመው መሰንበታቸው ተጠቆመ። ሰኞ ህዳር 13ቀን 2003ዓ.ም. ደግሞ ተማሪዎቹ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ መደረጋቸውም ተገልጧል። ተማሪዎቹ ችግራቸውን ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ሴቶች ጉዳይ …
ዘንድሮ አሥረኛ ዓመቱን ያከበረው የኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ ውድድር ትናንት ሰላሣ አምስት ሺህ ህዝብ በማሳተፍ ተካሂዷል። የመሮጫ መሥመሩን የቀየሩትና በቤተ መንግሥት በኩል እንዳያልፍ የተደረገው በፖሊስ ስለተነገራቸው መሆኑን የውድድሩ አማካሪ ገልፀዋል። በታዋቂው አትሌት በኃይሌ ገብረሥላሴ የተጀመረው የታላቁ ሩጫ ውድድር ሁሌም በዕድገት ላይ፣ …
በአማራ ክልል የኦሮሚያ ዞን በሚገኘው የባቲ የጤና ጣቢያ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኛ የሆነችው ዘቢባ ሰይድ መድሃኒቶችን ከመድሃኒት ቤት ለመውሰድ መጥታለች። መድሃኒት ቤቱ ተጨናንቋል። ከኦሮሚያ ዞንና ከቅርበቱ አንጻር ከአፋር ክልል የሚመጡ ተገልጋዮች በጤና ጣቢያው ይገኛሉ። ይሄንን መሰል የጤና ጣቢያ በተለይ በገጠር አካባቢ …
የኢትዮጵያን የጤና ዘርፍ ለማሳደግ ዩናይትድ ስቴይትስ ተጨማሪ እገዛ እያደረገች ነው Read more »
አደረጃጀትና አወቃቀርን ከመሳሰሉ መሰረታዊ ችግሮች በተጨማሪ፣ በአንድ በኩል በተለይ በውጭ ሀገር በሚገኙ ኢተፖድኀ አባል ድርጅቶች መኻል የሻቢያ እብሪታዊ ወረራ ተከትሎ በተከሰተው ልዩነት፣ በሌላ በኩል በኢተፖድኅና በተገር ውስጥ በሚንቀሳቀሰውበደቡብ ህብረት አመራር መኻል በተፈጠረው እየተካረረ የሄደ አለመግባባት ምክንያት ኢተፖድህ በተመሰረተበት መንፈስና ባቀደው የትግል …
አደረጃጀትና አወቃቀርን ከመሳሰሉ መሰረታዊ ችግሮች በተጨማሪ፣ በአንድ በኩል በተለይ በውጭ ሀገር በሚገኙ ኢተፖድኀ አባል ድርጅቶች መኻል የሻቢያ እብሪታዊ ወረራ ተከትሎ በተከሰተው ልዩነት፣ በሌላ በኩል በኢተፖድኅና በተገር ውስጥ በሚንቀሳቀሰውበደቡብ ህብረት አመራር መኻል በተፈጠረው እየተካረረ የሄደ አለመግባባት ምክንያት ኢተፖድህ በተመሰረተበት መንፈስና ባቀደው የትግል …
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ሀገር ወዳድና … ኢህአዴግ ከዚህ ወዴት? (ክ.13 – አያልሰው ደሴ) Read more »
ኬንያው ዴቪድ ሩዲሻ እና የክሮኤሽያዋ ተወላጅ ብላንካ ቭላሲች የዓመቱ የዓለም ምርጥ አትሌቶች ተባሉ። የሽልማቱ ሥነ ሥርዓት በተካሄደባት በሞናኮ ከተማ የተገኘውን ፍቅሩ ኪዳኔንና ዕጩ ተወዳዳሪዋን አትሌት መሠረት ደፋርንም የስፖርት ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢው ሰሎሞን ክፍሌ አነጋግሯል። በኒው ዴልሂ ሕንዱ ማራቶን ደግሞ በሴቶቹ …
ይህን ስብሰባ አስመልክቶ በቅንጫቢ የወጣ ምስል ቀደም ብሎ ልከን ነበር። የተሟላ ባለመሆኑ በተለየም ያነን ምስል እንዲታይ የፈለግነበት ዋና ምክንያት የገዥው አንባገነን መንግስት ደጋፊወች ምን ያህል በትእቢትና በብልግና እንደተካኑ ለማሳየት ነበር። በዚህ መጣጥፋችን ደግሞ በመላ አለም ነዋሪ ለሆነው ወገናችን አንድ ተምሳሌ …
…በአዲሱ የኔቶ-ሥልት መሠረት ሚሳዬል መከላከያ ጦር መሳሪያ ለመገንባት ግን አለም አቀፍ የሰላም ንቅናቄ ባልደረባ ራይነር ብራዉን እንዳሉት የኔቶ አባላት በፕሬዝዳንት ሮናልድ ሬጋን ዘመን ለጦር መሳሪያ ከወጣዉ ከፍተኛ ገንዘብ ይበልጥ ቢሊዮነ-ቢሊዮናትን ለመከስከስ ተስማሙ።
ፍትህ ጋዜጣ እና የአንድነት ፓርቲ ጸሐፊ ፍትህ፡- ብርቱካን ከፓርቲያችሁ ለቀቀች እንዴ? እረፍቷ አልበዛም? ወይስ ማለቂያ የሌለው እረፍት ነው? አቶ አንዱዓለም፡- ብርቱካን ያሳለፈችው መከራ ብዙ ነው፡፡ የበርማ ጄነራሎች እንኳ ሳንሱኪን ያሰሩበት ኹኔታ ከብርቱካን ጋር አይነጻጸርም፡፡ የብርቱካን የከፋ ነው፡፡ የእኛ መሪ ተብዬዎች …
Lorem ipsum dolor sit amet consectetuer nibh nisl ante faucibus eget. Pellentesque Phasellus arcu tristique Vestibulum laoreet eu Quisque libero libero id. Pede Cum Duis nec mauris semper id nec Lorem enim ullamcorper. Augue Vestibulum tellus Suspendisse tortor Vestibulum laoreet …
ውሣኔውን የወሰነው “ሃገር ውስጥ በሚደርስበት ፖለቲካዊ ጫና ምክንያት ነው” በሚል “ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ” የሚባለው የዩናይትድ ስቴትስ ዕለታዊ ጋዜጣ የዘገበውን አስተባብሏል፡፡ ኃይሌ በዝምታ ከቆየ በኋላ ይህንን መግለጫ የሰጠው ዓርብ ኅዳር 10 ቀን በሒልተን ሆቴል በሰጠው መግለጫ ነው፡፡ ኒው ዮርክ ላይ …
(በታምሩ ጽጌ) በተለየዩ ክልሎች ንግድ ፈቃድ አውጥተው በማንኛውም ክልል በመዘዋወር የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኙ በርካታ የሕንፃ ተቋራጮች፣ በ2003 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በሚወጡ የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ላይ እንዳይሳተፉ መታገዳቸውን ገለጹ፡፡
– 3.5 ቢሊዮን ብር በዝግ ሒሳብ እንዲያስገቡ ተጠይቀዋል (በኃይሌ ሙሉ)
(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ያዘዛቸው አምስት ቦይንድ 777-200 ኤልአር አውሮፕላኖች መካከል የመጀመሪያው ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡
– የሥነ ምግባር መኮንኑን ጨምሮ አምስት ሠራተኞች ከሥራ ታግደዋል (በብርቱካን ፈንታ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሠራተኞች በመሥሪያ ቤቱ ውስጥ የተከሰቱ ሙስናዎችን በማጋለጣችን ከኅዳር 1 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከሥራ ታገድን በማለት ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) ቀደም ሲል በፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ሲመራ የቆየው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤትና አንበሳ አውቶቡስ ድርጅት ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዲመለሱ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወሰነ፡፡
(በዳዊት ታዬ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ከሚታይባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ በሆነው በመገናኛ አደባባይ ላይ ተጨማሪ የመንገድ ግንባታ ሊካሔድ ነው፡፡
– በ‹‹ነፋስ አመጣሽ ገቢ›› ላይ ግብር መጣል ይችላል (በኃይሌ ሙሉ) የአገሪቱ ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው ሀብት መንግሥት ተገቢውን ግብር እንዲሰበሰብ የሚያስችል የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ፡፡
• ኮሚሽኑ ነፃ የሕግ አገልግሎትን ለድሆች ለማዳረስ ከ18 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተፈራርሟል (በምዕራፍ ብርሃኔ)
(በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ በየካ ክፍለ ከተማ በቀድሞው ቀበሌ 09/10 ነዋሪ የሆኑ የአንድ ቤተሰብ አባላት በአንድ የኖሮዌይ ዜጋ ተደጋጋሚ በደል እንደደረሰባቸውና ፍትሕ እንዳጡ በመግለጽ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው እየተማጸኑ ነው፡፡
(በትዕግስት ዘሪሁን) በተያዘለት የ19 ሚሊዮን ብር በጀት እንደ አዲስ ታደሰ የተባለው የዘውዲቱ ሆስፒታል በድጋሚ እድሳት ሊደረግለት ነው::
"ሕዝቤ ሰንፈዋልና አላወቁኝም፤…። ማስተዋልም የላቸውም፤ ክፉ ነገርን ለማድረግ ብልሃተኞች ናቸው በጎ ነገርን ማድረግ ግን አያውቁም።" (ኤር.፬፡፳፪) (አብርሃም ሰሎሞን) በእጅህ ያኖርኩትን የብርሃን ፀዳል መቅረዙን ከስፍራው መጥቼ ሳልወስደው፣ ከዝናም በኋላ ደመናት ሳይሸሹ ፀሐይ ሳትጨልም ቀኑን ሳልጋርደው፣ ከማሳው ያለውን …
Vestibulum et Curabitur Curabitur dapibus nibh pharetra tellus porttitor Lorem nibh. In et Sed amet semper sagittis vestibulum consectetuer sed wisi Proin.
የመለስ ዜናዊ ፕሮፓንዳ መሳሪያዎች፣ ካድሬዎቻቸዉና ጋዜጣዎቻቸዉ በአሁኑ ወቅት በሰፊዉ የተያያዙት ፈሊጥ ቢኖር በዉጪ አገር የሚገኙ ወጣት ኢትዮጵያዉያን እንደ እስራኤላዉያን ወይም እንደ ደቡብ ኮርያዉያን ወይም እንደ ህንዶች ወጣቶች የኢትዮጵያ ወጣቶች የዉጭ አገር ቴክኖሎጂን ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት እንዲችሉ የቅስቀሳ ዘመቻ እያካሄዱ ናቸዉ። …
በኮሎኝ ከተማ የኢትዮጲያውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር በጀርመንኛ ምህፃሩ(DÄSAV)ከተመሰረተ አንድ አመት ሆኖታል። እራሱን ለህዝብ ሲያስተዋውቅ ግን ያለፈው አርብና ቅዳሜ የመጀመሪያው ነው።
(ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 19/2010፤ ኅዳር 10/2003 ዓ.ም)፦ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት በምግብ አቅርቦት ጥራት፣ በጤና አገልግሎት ሽፋን፣ በሥርዐተ ትምህርት ጫና እና የደቀ መዛሙርት መማክርት መቋቋምን አስመልክቶ ለተቋሙ አስተዳደር ያነሷቸው ጥያቄዎች፣ “ወቅታዊ ምላሽ እና ተገቢ ትኩረት አልተሰጣቸውም” በሚል ከትናንት …
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጁ ደቀ መዛሙርት የምግብ ቤቱ ሐላፊ እንዲነሡላቸው ጠየቁ Read more »
ናምቢያ የተያዘው ቦምብ መሳይ ጥቅል ቦርሳ ለሙከራ የተዘጋጀ እንደሆነ ተገለጸ። ጀርመን እስከመጪው ታህሳስ መጨራሻ የሚዘልቅ የደህንነት ቅጥጥር እንደምታደርግ አስታወቀች።
ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ኪር ስታርማን ትናንት እንዳሉት ቢ በሚል ፊደል የሚጠራዉ የብሪታንያ የሐገር ዉስጥ የስለላ ድርጅት M15 ባልደረባ በሕግ የማይጠየቀዉ የተከሰሰበትን ወንጀል የሚያረጋግጥ መረጃ ሥላልተገኘበት ነዉ።
ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ – ብአዴን – የተባለው የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ የልደት ቀኑን ለማክበር በአዲስ አበባ የጠራው የጽዳት ዘመቻ የከተማውን ህዝብ ቀልብ ለመሳብ ባለመቻሉ ሳይሳካ መቅረቱን ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። ላለፉት ሃያ አመታት ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የአማራን ህዝብ ረግጦ እንዲገዛ …
የብአዴንን ልደት ለማክበር በአዲስ አበባ የተጠራው የጽዳት ዘመቻ በተሳትፎ እጥረት ከሸፈ Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ ቡድን CPJ «ጭቆና ባለበት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ለመዘገብ የቻሉ ድንቅ ጋዜጠኞች፤» ሲል፥ ያወደሳቸውንና ለዘንድሮው የፕሬስ ነፃነት ሽልማቱ ያበቃቸውን ጋዜጠኞች ሥራና ማንነት ያስተዋቀበት ሥነ ሥርዓት አካሄደ። ዋና መቀመጫውን በኒው ዮርክ ያደረገው ለጋዜጠኞት መብት የቆመው ተቋም፥ በዛሬው …
የዓመቱ ፕሬስ ነፃነት ተሸላሚዎች ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በተካሄደ ሥነ ሥርዓት ተዋወቁ። Read more »