ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ

አቶገብረመድህንአርአያ (ከአውስትራሊያ)

ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 .. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው

ደርግ

የካቲትወር 1966 .. የዘውድ አገዛዙን ስርዓት በመቃወም በአርሶ አደሩበተማሪውበአስተማሪውበመንግስትሰራተኛውበወዛደሩበነጋዴው እና በመለዮ ለባሹ ወዘተወዘተ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመጽ ጊዜ ሳይወስድበት 6 ወራት ውስጥ የተነሳው ህዝባዊ አመጽ ግቡን መታ።

ሙሉውን አስነብበኝ …