የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞና የወለዳቸው የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጥያቄ ድምጾች መሰማታቸው ቀጥለዋል::

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞና የወለዳቸው የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጥያቄ ድምጾች መሰማታቸው ቀጥለዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬

የወያኔ አገዛዝ የፌዴራል ፖሊሶች ኮማንድ ፖስት ለጥፋት በሁለት አቅጣጫ በምእራብ ሸዋ እና ደቡብ ምእራብ ሸዋ መሰማራታቸው ከዚህ ምስል ታይቷል::

የወያኔ አገዛዝ የፌዴራል ፖሊሶች ኮማንድ ፖስት ለጥፋት በሁለት አቅጣጫ በምእራብ ሸዋ እና ደቡብ ምእራብ ሸዋ መሰማራታቸው ከዚህ ምስል ታይቷል::
የወያኔ አገዛዝ የፌዴራል ፖሊሶች ኮማንድ ፖስት ለጥፋት በሁለት አቅጣጫ በምእራብ ሸዋ እና ደቡብ ምእራብ ሸዋ መሰማራታቸው ከዚህ ምስል ታይቷል::

Minilik Salsawi በተለያዩ ክፍላተ ሃገራት ተማሪዎች ገበሬዎች እና የአከባቢው ነዋሪዎች በመቀናጀት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም የጀመሩት ሰልፍ የቀጠለ ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘ የመብትና ነጻነት የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በመስተጋባት ላይ ናቸው::

በምአራብ ሸዋ ባኮ በዶዶላ አርሲ በምስራቅ ሃረርጌ ቆቦ በቆሬ አርሲ በቡራዩ ከተማ ተማሪዎች ገበሬዎች እና የአከባቢው ነዋሪዎች ማስተር ፕላኑን በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ::በሲቡ ስሬ ከተማ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ተቋውሟቸውን በማሰማት ላይ ሲሆኑ አግኣዚ ጦር በመሳሪያ ሀይል በመጠቀም ወንጀል በመስራት ላይ ይገኛል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.

2 Comments on “የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞና የወለዳቸው የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጥያቄ ድምጾች መሰማታቸው ቀጥለዋል::”

  1. wey hwehat ena oneg mechereshachew ager lemekefafel zer sichefechfu siweru siyawardu neber zari ke 25 amet behala hwehat oromon tetekmo ethiopiyan leni bcha adrgi yaleni gezi yelem ale oneg hwehatn tetekmo oromo oromiya yemtbal ager yeoromo merit yeoromo habt enji ye ethiopiya aydelem bemalet beamhara yetekemahutn hwehat meleselN bemalet akobkubo eyetebeke kehwehat gar yegara telatachew yehonewn yeamhara sreat demssew fukchachew ager mekefafel ? weys eni gezinen eni kante ebeltalew weys mndnew ? bezih yehulet liboch yezer lhiknoch mehakel zer bematfat ager bemekemat bemewrer mnm mecheresha yelilew yesew ljoch agerachewn ena mannetachewn atewal zarim huletum hayloch amhara ybelutm ethiopiyanoch gar be astesasebm hone beager andnet lay aysmamum andu andun achenfo lemewtat eyetaru new slezih bezih guday lay ethiopiyawi nen yemilu hayloch ahunm lenezih yezer lhikan tebaboch bota mestet aygebachewm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*