የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ፈተና በሳዉዲ
በሳዉዲ ረሃብና ጥሙን እንዲሁም የበራዉን ግለት ተቋቁመዉ ድልድይ ስር ካርቶን በማንጠፍ ወደአገራቸዉ የሚገቡበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ …
በሳዉዲ ረሃብና ጥሙን እንዲሁም የበራዉን ግለት ተቋቁመዉ ድልድይ ስር ካርቶን በማንጠፍ ወደአገራቸዉ የሚገቡበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ …
ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ውሽንፍር ቀላቅሎ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ …
በአዲስ አበባ ውሽንፍር ቀላቅሎ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ በዛፎችና በምሰሶዎች ላይ ጉዳት አደረሰ Read more →
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 4/2010):- ከአገልግሎት በመመለስ ላይ በነበሩት በጅማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ …
“እንደምን ዋላችሁ ፥ ወደሁዋይት ሐውስ እንኩዋን መጣችሁ ! ወደዩናይትድ ስቴትስም እንኩዋን ደህና መጣችሁ ! በዓለም ዋንጫው …
በኬንያ፣ ናኩሩ ከተማ አቅራቢያ እንጆሮ ውስጥ በሚገኘው ኤገርተን ዩኒቨርስቲ ጠቃሚ ንግግር የሚያሰሙና ተማራማሪ፤ ናቸው።
ዩኤስ አሜሪካና አፍሪቃ «አፍሪካን ጎውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት» በአሕጽሮት «አጎዋ» በሚል ውል የንግድና የኤኮኖሚ ትብብር እንደሚያደርጉ …
ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አፍሪቃ ወጣቶችን፤ የአፍሪቃን አምባገነን መሪዎች በመቃወም ለመሠረታዊ ለዉጥ እንዲጥሩ ጥሪ አቀረቡ።
(በውድነህ ዘነበ) ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምሮ የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ከተሞች፣ እንዲሁም በዘጠኙም ክልሎች በአገሪቱ …
(በኃያል ዓለማየሁ) ከኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ቅፅር ግቢ ውስጥ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ሁለት የባለሥልጣናት ተሽከርካሪዎች መሰረቃቸው ታወቀ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን ከትናንትና ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይና ቀጣይነት ያለው ቁጥጥር፣ በሦስት የተለያዩ …