ኢትዮጵያ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን ለውጭ አገር ባለሀብቶች በመስጠት የወደፊቱን ህዝብ ለመቀለብ ያስችለኛል ብላ ብታስብም እንኳንስ የወደፊቱን …

ወያኔ የአገሪቱን ለም መሬት ለባዕዳን እየሸጠ በምግብ እራሳችንን እንችላለን የሚለው ዕቅዱ ፋይዳ ብስ መሆኑ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል የሆነው ዩ ኤን ሀብታት ገለጸ Read more →

ከደቡብ ኦሞ ዋና ከተማ ጂንካ የተገኘው ዜና እንደሚያመለክተው የወያኔው ቁንጮ መለስ ዜናዊ በቅርቡ አከባቢውን ለመጎብኘት ማቀዱን …

በደቡብ ኦሞ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ዘረኛውን መለስ ዜናዊ መቀበያ ከደሞዛቸው 20 በመቶ እንዲያዋጡ ተጠየቁ፣ መምህራን አሻፈረኝ ብለዋል Read more →

ከዓለም የኤችአይቪ ሥርጭት ሁለት ሦስተኛውን ድርሻ የያዙትን ከሰሃራ በስተደቡብ የሚገኙ የአፍሪካ ሃገሮችን ጨምሮ በቫይረሱ ሥርጭት ላይ …

የኤችአይቪ ሥርጭት ቀነሰ፤ አዲስ መከላከያ ሙከራ ላይ ነው Read more →

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ፣ ቤተ እምነቶችን የማርከስ ስራውን ቀጥሎ፣ ቄሶችን ለስለላ ስራ ማሰማራት መጀመሩን የግንቦት 7 …

የወያኔ አገዛዝ የሃይማኖት ተቋማትን ማራከሱን ቀጥሏል፤ ቄሶች ለስለላ ስራ መመደብ ጀምረዋል Read more →

የአስራ ሰባት አመቱ ወጣት እና የአልቁድስ ጋዜጣ ጊዜያዊ አዘጋጅ አክራም ኢዘዲንን እስር በመቃወም ፔን ኢንተርናሽናል የተባለው …

ፔን ኢንተርናሽናል የአንድ ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛን እስር በመቃወም መግለጫ አወጣ Read more →