ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ።

ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ዐርብ ሚያዝያ 7 ቀን፣ 2008 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ።

የኑዌር ጎሳ አባላት የመኖሪያ መንደሮች ላይ ባነጣጠረው ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ221 በላይ መሆኑን ሱዳን ትሪቡዩን ዘግቧል።

ሱዳን ትሪቢዩን የደቡብ ሱዳን ጦር መለዮ የለበሱ እና የታጠቁ በሺዎች የሚቆጠሩ የተደራጁ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር በማቋረጥ በዐሥር መንደሮች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ዘግቧል። ጥቃት ፈጻሚዎቹ በደቡብ ሱዳን የቡማ ወይም ጆንጊሌ ግዛት የሚገኙት የሙርሌ ጎሳ አባላት መሆናቸውንም አትቷል።

በጥቃቱ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 221 መድረሱን የዘገበው ሱዳን ትሪቢዩን 170 የኔዌር ጎሳ አባላት እና 51 የሙርሌ ጎሳ አባላት መገደላቸውን አትቷል።

ለኢትዮጵያ መንግስት ቅርበት ያላቸው መገናኛ ብዙሃን የታጣቂዎቹ ማንነት እንደማይታወቅ እና «መከላከያ ሰራዊት ጭፍጨፋውን የፈጸመው ቡድን ላይ ተከታትሎ አርምጃ እየወሰደ መሆኑን ዘግበዋል።

13 Comments on “ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ።”

  1. We,Ethiopians don’t have government that defend us. TPLF thugs are busy looting the country while our brothers and sisters slaughtered by hundreds in their own country. I miss mengestu, atleast in his era he was the only can kill us like this. Menge never allowed others to kill us except him. Woyanne will be happy because now they will get a free land to sell since people died. @USA not decline,fuck you again

  2. ትግሬዎች መሬቱን ስለሚፈልጉት በመጀመሪያ ነዋሪውን በቅጥረኞቻቸው ማስጨፍጨፍና ማሰደድ አለባቸው። ከዛ በኇላ ያለምንም ተቀናቃኝ የለማኝ ዘሩ ይሰፍርበታል። ይህ ነው ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው። ይህንን የለማኝ ዘር ከዛች ምድር እስካላስወገድን ድረስ ስንጨፈጨፍ ስንሳደድ እንኖራለን። ይህንንም ለማስቆም መስዋእትነትን መክፈል ይኖርብናል። እኛስ ዝግጁ ነን?

  3. The incident happening 75 -85 km far from Gambella town to wards the boarder which is around Lare and Pagag, these area inside Ethiopia lands not boarder. many people killed including to Ethiopian military (5 killed). why always hide the issue? it is something push from behind not only Murle but also S. Sudan militarist.

  4. @tola
    Idoit you are hide in USA or EUROPE talking non sense.if you are a man many many tigrains are here in USA so…..we can see.shintam.and use your name

  5. This is TPLF dirty work to divert Oromomia region and other hot political issue in Ethiopia. TPLF is playing with a fire again.

  6. Kenterm tigere,many live in USA and Europe? So what? Since when agame got ball to fight hand combat? Duket kosasa agame. You guys only shoot unarmed civilians,plus if you want me,let’s meet anyplace and time.then you see who is shentam. Kuala face

  7. @tola : አንቺ የሱዳን ውሽማ ፣ የሱዳኑ አልበቃ ብሎሽ የቶላንም የሽንት መሽኛ ፈለግሽ እንዴ? እውነተኛ ስምሽንና አድራሻሽን ከተውሽልኝ ሞርጄ ያለሽበት ድረስ ብቅ እልልሻለሁ። አንች የለማኝ ዘር።
    Friend of Tola:- thank you for standing with your brother. We have to stand together as one man to fight and get rid or these የሱዳን ውሽሞች forever.

  8. ለምን መሳሪያ እንዲፈቱ ቀድሞ ተደረገ ይህ ቅንብር የወያኔ ነው ትሰሙታላችሁ የጎሳውን ግጭት ወደ ድንበር መካለል ለዘለቄታ መፍትሄ ብለው እንደሚያርፋ አትጠራጠሩ ራሳቸውን እንዳይከላከሉ ድንበራቸውን እንዳይጠብቁ የነዳጅ መሬትን ለደ.ሱዳን አሳልፎ ለመስጠት ወያኔ ቀድሞ ያመቻቸው ቅንብር ነው ያ መላጣ ሌባ ስዩም መስፍን ምን ይል ይሆን?

  9. 100% ይህን ጎሳ ከመሬቱ ለማፈናቀል ወያኔ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም የዛሬ 10 አመት አካባቢ በወያኔው ሳትኮን ኮንስትራክሽን ነዳጅ ለማውጣት የተጀመረውን እንቅስቃሴ ለይስሙላ ሞክረናል ለማለት ደ.ሱዳንም ራስዋን ሉአላዊ ባላደረገችበት ግዜ በስፍራው የተሰማሩትን ሰጋተኞች እንዲረሸኑ ተደርጎ ፕሮጀግቱ ተዘጋ በተመሳሳይም በኡጋዴን ያለውንም የነዳጅ ቁፋሮ ውል ድምበርን በመሸጥ የሚያገኘው ደስታ የበዛለት ወያኔ ትግራይ ሪፐብሊክን ሲመሰርት ካሉን የጎረቤት ሀገራት ጋር ትውልድ የማይፈታው ግጭትን በመፍጠር ትግራይ እንደቁልቋል እንባ ሳትወጋ ለመቀጠል የታለመም ሴራ ነው ኢትዬጵያ ከኢትዬ ኤርትራ ድምበር መካለል ውጭ የሄ ነው የሚባል አለማቀፋዊ የድንበር ከለላዎች የሌሏት በግጦሽና በእርሻ መሬት ወሰን ሃላ ቀር አከላለል መሆንዋ ወያኔ እንደልቡ እየቆረሰ ለመሸጥ ተመችቶታል ግን የት ሆኖ ይበላው ይሆን?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*