በተማሪዎች ደም የደመቀው አገዛዝ የግለሰብ መብት እስካላከበረ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ሊያከብር አይችልም:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ምንም ያህል ልዩነት ቢኖረው የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው፡፡የአንድ ‹‹ህዝብ›› የእምነት፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ…መብቱ በግለሰብ ደረጃ ካልተጠበቀለት በስተቀር የ‹‹ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ…›› መብት ሊጠበቅ አይችልም፡፡ ችግሩ የ‹‹ብሄርና›› ሌሎች ማንነቶችን የሚጠቀሙ የፖለቲካ ቡድኖች ከግለሰብ ማንነት …
በተማሪዎች ደም የደመቀው አገዛዝ የግለሰብ መብት እስካላከበረ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ሊያከብር አይችልም:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »