የአዲስ አበባ አዳማ ባቡር መስመር ዲዛይን በድጋሚ ሊከለስ ነው
በውድነህ ዘነበከአዲስ አበባ እስከ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አካል የሆነው የአዲስ አበባ አዳማ (ናዝሬት) ባቡር መስመር ዲዛይን በ…
በውድነህ ዘነበከአዲስ አበባ እስከ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አካል የሆነው የአዲስ አበባ አዳማ (ናዝሬት) ባቡር መስመር ዲዛይን በ…
በታምሩ ጽጌየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት መንፈሳዊ ጉዳዮችን የምትከታተልበት መንፈሳዊ ፍርድ ቤት፣ ሕገ መንግሥታዊ
በዮናስ ዓብይላለፉት ሰባት ቀናት ያህል የቆየው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ የድሬዳዋን ሕዝብ ለከፋ ችግር እያጋለጠው መሆኑን ነዋሪዎች በምሬት እየገለጹ ነ…
• በአዳማ በወቅቱ ያልተመረመሩ ተሽከርካሪዎች ቅጣት ከፍተኛ ነው ተባለ በብርሃኑ ፈቃደየሰበታ ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ዓመታዊ የተሽከ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና ሪፐብሊካኑ ዕጩ ተፎካካሪያቸው ሚት ራምኒ በጉጉት ሲጠበቅ የሰነበተውን ሁለተኛውን ክርክራቸውን ማክሰኞ፣
ከሶስት መቶ ዓመታት በላይ የታላቋ ብሪታኒያ አካል የሆነችው ስኮትላንድ እአአ በ2014 በህዝበ ውሳኔ እድሏን ትወስናለች። በብሪታኒያው ጠቅላይ ምኒስትር ዴቪ
ዛሬ በአለም ዙሪያ የአለም የምግብ ቀን ታስቦ ውሏል። በአለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በምህፃሩ FAO ዛሬ ሮማ ላይ ባካሄደው ስብሰባ፤ ትናንሽ ገበሬዎች የ
ዛሬ ቀርቷል ባይባልም ቀደም ባሉት ጊዜያት ሰዎች HIV በደማቸዉ ዉስጥ እንደገኝ ምርመራ ለማድረግ ይሳቀቁ እንደነበር ይሰማል። በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደ
የኢትዮጵያ መንግሥት የዛሬ ሰወስት ዓመት ግድም ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማሕበራት አዲስ ባፀደቀዉ ደንብ መሠረት ሁለቱ ተቋማት በድምሩ ከአስራ-ስድስት
ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት መልስና ማብራሪያ አንዳድ ያሏችዉን የመድረክ መሪዎች ለቆዳቸዉ…
(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 6/2005 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 16/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ የቤተ ክርስቲያን አባቶች አንድነት
አስፈላጊነት ከምንም በላይ በሁሉም ዘንድ ትልቅ ትኩ
click here for pdf ከላስ ቬጋስ ወደ ፊኒክስ አሪዞና በዩ. ኤስ. አየር መንገድ በመጓዝ ላይ ነበርኩ፡፡ የተቀመጥኩት በአውሮፕላኑ ወገብ ላይ ነው፡፡ ከእኔ ቀጥሎ
በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በ16 ትላልቅ እና አነስተኛ የገጠር ከተሞች ላለፉት 6 ቀናት መብራት በመቋረጡ በነዋሪዎች የዕለት ከዕለት ህይወት ላይ ችግር ተፈጥ
ለአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ከሁለት ወር ተኩል በፊት የተመረጡት የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪቃ ባለስልጣን- እንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ- ዛሬ መንበራ
የሞ ኢብራሒም ተቋም ለአፍሪቃ መሪዎች በመልካም አስተዳደር ብቃት የሚሰጠዉን ሽልማት መስፈርት የሚያሟላ እንደሌለ አመለከተ። ከተመሰረተ 6ኛ አመቱን የያዘ…
የሞ ኢብራሒም ሽልማት
የሞ ኢብራሒም ተቋም ለአፍሪቃ መሪዎች በመልካም አስተዳደር ብቃት የሚሰጠዉን ሽልማት መስፈርት የሚያሟላ እንደሌለ አመለከተ። ከተመ…
የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ፕሬዝዳቱን የሚሞግቱ የሕግ ባለሙያ፥ የሕግ በላይነትን አክብረዉ ዉሳኔያቸዉን የሚሽሩ ፕሬዝዳት፥ ፕሬዝዳንቱን የሚተቹ መገ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት ታሪካዊ ውጤት አስመዝግቧል። ብሔራዊ ው ቡድን የሱዳን ብሔራዊ ቡድንን በመርታት ኢትዮጵያ ከ31 አመታት በኋላ ቀጣዩን የአፍ…
የዓለም ዜና
(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 5/2005 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 15/2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ ዐቃቤ መንበረ ፓትርያርክ ብፁዕ
አቡነ ናትናኤል ከአራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕ…
በኣረብ ኣገራት ለግርድና የሚሄዱትን እህቶቻችንን የሚደርስባቸውን ስቃይ መናገር መነሻዬ ኣይደለም። ያልፍልኛል፣ እናት ኣባቴን እጦራለሁ እያሉ ወደ ሊባ
በኣረብ ኣገራት ለግርድና የሚሄዱትን እህቶቻችንን የሚደርስባቸውን ስቃይ መናገር መነሻዬ ኣይደለም። ያልፍልኛል፣ እናት ኣባቴን እጦራለሁ እያሉ ወደ ሊባኖስና ሌሎች የኣረብ ገልፍ ኣገራት የሚጎርፉት እህቶቻችን ከሰባዊነት ደረጃ ዝቅ ብለው ሲሰቃዩ ሌላው በተለያየ የኣለም ክፍል ያለው ኢትዮጵያዊ ከንፈሩን ከመምጠጥ ያለፈ ብዙ ነገር ሲያደርግ ኣይታይም። እግዚኣብሄር ይባርካቸውና የተለያዩ ሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የቻሉትን ሁሉ እየታገሉ ነው። ግን ኢትዮጵያዊው የበኩሉን […]
በምርጫ ዘጠና «ይህ ሕዝብ የሚፈልገዉ የመጣህበትን መሰረት አይደለም። የመጣህበትን ብሄር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነዉ» የሚለዉ፣ አቶ በረከት ስምኦን ከሰንደቅ ጋዜጣ ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ የተቀነጨበ ግሩም አባባል ነዉ። ከአንድ ከኢሕአዴግ አመራር አባል ብዙ ጊዜ የማንሰማው አባባል !!! ከአንድ አመት በፊት ለሶስት ሳምንታት አሜሪካን ለመጎብኘት የመጣ፣ አንድ ሰዉ በወቅቱ ያስደሰተኝ፣ አንድ ወሬ አወጋኝ። አቶ መለስ የሚመሩት […]
አቤ ቶኪቻው
አዲሳባ ብሆን በፍፁም ከማልቀርባቸው ቦታዎች ውስጥ ሶስቱን ጥቀስ ብባል አንድ ታላቁ ሩጫ ሁለት ኢህአዴግ የሚጠራቸው ሰልፎች (በቅንፍም ተቃዋሚ…
ከዞን ዘጠኝ የተወሰደ በበፍቃዱ ኃይሉ እና ሶልያና ሽመልስ“ፒያሳ፤ መሐሙድጋ ጠብቂኝ” በመሐመድ ሰልማን የተጻፈ እና ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈ ኢ-ልቦ
ተስፋዬ ገብረአብ
በኛ ዘመን የብእር ሰው ሆኖ መፈጠር መረገም ሆኖ ይሰማኛል። ከቡቃያው የሚነጋገር፣ በሁዳዱ ላይ ሽምጥ ፈረስ የሚጋልብ፣ ውሎው ከዋልካው፣
ደቡብ አፍሪካ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ከሀያ አንድ ዓመታት የሸፍጥ፤የውሸት፤የተንኮል እና የጭካኔ አገዛዙ በሗላ በ
የሞሪታንያ ፕሬዚደንት ኡልድ አብደል አዚዝ ትናንት በመዲናይቱ ኑዋክሾት በአጀብ እየተጓዙ ሳለ ወታደሮች የፕሬዚደንቱ አጀብ መሆኑን ካለማወቅ በከፈቱት ተ
ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ታመዋልም ሞተዋልም በሚማልበት ሰአት ሎጋው ሽቦ ተዘፈነ …
የርዕሰ ብሄር መለስ ዜናዊ ሞት ይፋ በሆነበት ሰአት ደግሞ ብር አንባ
‹‹ቅዳሜ ምዝገባ ጀምሩ ተብለን ቀይ ልዩ የቁጠባ ደብተሮች ሰጥተውን ነበር›› የንግድ ባንክ ሠራተኞች
በታምሩ ጽጌ
መካከለኛ ገቢ ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋ…
ባለፈው ረቡዕ ረፋድ ላይ በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ በሚባለው አካባቢ በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ በርካታ ቤቶች ሲቃጠሉ፣ የተረፉትን ለ
የሕግ የበላይነት ይረጋገጥ ሲባል ማንኛውም ተቋም፣ ማንኛውም ግለሰብ፣ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ሊጥሰው፣ ሊበርዘውና ሊከልሰው አይገባም ማለት ነው፡፡
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዘነበ ከበደና ሌሎች አምስት ኃላፊዎች በወንጀል ተጠርጥረው ከታ
አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፣ የእስልምና ሃይማኖት ተመራማሪ
አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል ደራሲ፣ ጋዜጠኛና የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ናቸው፡፡ የእስልምና ሃይማኖ…
በጋዜጣው ሪፖርተር
በአገሪቱ የሚታተሙትን ጋዜጦች በማተም ከፍተኛውን ድርሻ የያዘውና በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሪፖ
በብርሃኑ ፈቃደ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደ ፖለቲካው ሁሉ በኢኮኖሚ ባለሙያዎችም ዘንድ የሚወናጨፍ ፖለቲካ ቀድ አገላለጽ መንሰራፋት ይዟል፡፡
• ‹‹የሕክምና መስጫ ማሽኑን ለመጠገን ዋጋው እጅግ በጣም ውድ ነው›› ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል• ‹‹ለኅብረተሰቡ እጅግ አስፈላጊ በመ
• የ27 በመቶ ቦንድ ግዥ ጫና ፈጥሮባቸዋል
በዳዊት ታዬ
የግል ባንኮች ከሚያበድሩት ገንዘብ ላይ 27 በመቶ ለቦንድ ግዥ እንዲያውሉ መመርያ ከወጣ ወዲህ በ2004
• በበጀት ዓመቱ 70 መንገዶች ለጨረታ ይቀርባሉ
በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ባለፈው ሐሙስ ከአገር ውስጥ ተቋራጮችና ከአማካሪ ድርጅ
ግርማ ካሳ
በምርጫ ዘጠና «ይህ ሕዝብ የሚፈልገው የመጣህበትን መሰረት አይደለም። የመጣህበትን ብሄር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነው» የሚለው፣ አቶ በ
በሊቢያ እስካሁን መረጋጋት አልሰፈነም፤ በማሊም እንዲሁ። በተለይ ሰሜን ማሊ ካለፉት ወራት አንስቶ በአክራሪ ሙስሊም ቡድኖች ቁጥጥር ስር ትገኛለች። በአሁ…
የዓለም ዜና
ተስፋዬ ገብረአብ
ሰሞኑን ግርማ ብሩ አሜሪካ ለሚገኝ ሬድዮ ሰጠውን ቃለመጠይቅ በጥንቃቄ አዳምጬው ነበር። በርግጥ ሰውየው ስነአመንክዮአዊ ክርክር ይችልበ
(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 3/2004 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 14/2012/ READ IN PDF):- የማኅበረ ቅዱሳን ሥራ አመራርና የሥራ አስፈጻሚ ጉባኤያት መስከረም 30 ቀን 2005 ዓ.ም.
በጋራ ባካሄዱ
ዜና 12.10.2012
በትናንትናዉ ምሽት በተካሄደዉ የአሜሪካን ምክትል ፕሬዝደንቶች ክርክር ሁለቱም ተፎካካሪዎች የየበኩላቸዉን ሃሳብ ሰንዝረዉ በእኩል ነጥብ መለያየታቸዉ ተ…
በህይወቱ ብዙ ፈተናዎችን እያለፈ ትምህርቱን ገፍቶ ከግብ የደረሰ ወጣት ነዉ። ወጣት ገዛኸኝ አባዋ ከምንም በላይ ትምህርት ለዉጥ ያመጣል ብሎ ያምናል።