ኳሷ ኢሕአዴግ ሜዳ ላይ ነው ያለችዉ ! አማኑዔል ዘሰላም
ልማት ለአንድ አገር በጣም አስፈላጊ ነዉ። አገራችን ኢትዮጵያ ሰለጠኑ ከሚባሉ አገራት ጋር ስትነጻጸር ብዙ የሚቀራት ናት:: አገራችንን ከድህነት ነጻ ለማዉጣት፣ በአጭር ጊዜ ዉስጥም ወደ መካከለኛ አገራ ዉስጥ እንድትመደብ ለማድረግ፣ ኢሕአዴግ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ ነዉ:: ይህ ኢሕአዴግ የጀመረዉን የልማት እንቅስቃሴ ከመደገፍ ባሻገር፣ ኢትዮጵያዉያን በሙሉ ባላቸው አቅምና ጉልበት የድርሻቸዉን ሊያበረክቱበት የሚገባ እንቅስቃሴ ነዉ:: አዲሱ ጠቅላይ […]