Tag: Ethiopia
የአክብሮትና የሰማዕታት መታሰቢያ ቀናት እንደሚከበሩ ተገለጸ
ማትያስ ከተማ Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 24 ቀን 2003 ዓ.ም. November 3, 2010)፦ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት …
ከግሪክ የተላኩ የፓኬት ቦምቦችና ያስከተሉት ስጋት
ለጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የተላከ አንድ ፈንጂ የያዘ ፓኬት ትናንት በመራሄ መንግስቱ ጽህፈት ቤት ከደረሰ …
በሩር ፣ ከተሞችን ፣ በዘመናዊ ሥነ-ቴክኒክ ለማልማት የሚደረገው ውድድር፣
ለብዙ ዘመናት ፣ በድንጋይ ከሰል የማዕድን ቁፋሮና አቅርቦት የታወቀው በሰሜን ምዕራብ ጀርመን የሚገኘው ሩር በመባል የታወቀው …
የአውሮፓና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት
የዓለምን ንግድ ፍትሃዊ በማድረግ የታዳጊ ሃገራትን ልማት ለማፋጠን እ.ጎ.አ. በ 2001 ዓ.ም. ተጀምሮ የነበረው የዓለም ንግድ …
የአሜሪካ ምርጫና ውጤቱ
በሌላኛው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች የተወሰኑ መቀመጪያዎችን ቢያገኙም የበላይነቱ ግን አሁንም በዲሞክራቶቹ እንደተያዘ ነው
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔና ውዝግቡ
ኢሠመጉ ከመንግስት አካል እንድጠቀም ተፈቅዶልኝ የነበረው ገንዘብ እገዳ የተጣለበት መሆኑ ስለተገለጸልኝ ወደፍርድ ቤት ልሄድ ነው ይላል
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በኢትዮጵያ የእርዳታ ለጋሾችን ስብስብ ወቀሰ
ዓለም አቀፍ የስብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከለጋሾች የሚሰጠውን እርዳታ ለፖለቲካ …
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በኢትዮጵያ የእርዳታ ለጋሾችን ስብስብ ወቀሰ Read more →
የግንቦት 7 ፍርደኞች ለመጨረሻ ውሳኔ ተቀጠሩ
– ብ/ጄ/ ተፈራ ማሞን ጨምሮ አምስት ፍርደኞች በሞት እንዲቀጡ ይግባኝ ተብሏል (በታምሩ ጽጌ)
የአቶ ዓባይ ፀሐዬ ሹመት እያነጋገረ ነው
(በውድነህ ዘነበ) ከስኳር ልማት ብዙ የሚጠብቁት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመቋቋም ሒደት ላይ ለሚገኘው የስኳር ልማት …