– በአንድ ዓመት 257 ሺሕ መንገደኞችን አጓጉዟል (በዳዊት ታዬ) ሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር ከ20 ሚሊዮን …

ሰላም ባስ በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስመጣቸውን አውቶቡሶች ሥራ ሊያስጀምር ነው Read more →

(በዳዊት ታዬ) በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ፕሬዚዳንትና ሰባት ሌሎች ሠራተኞች የግዳጅ የዓመት ዕረፍት እንዲወጡ …

የአዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በሠራተኞች ላይ ዕርምጃ ወሰደ Read more →

– ዘንድሮ በ229 ሔክታር መሬት ላይ የመልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች ይካሄዳሉ (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር …

አስተዳደሩ ለመልሶ ማልማት ፕሮጀክት የአራት ዋነኛ አካባቢ ነዋሪዎችን ሊያስነሳ ነው Read more →

(ሙሉ ገ.) በአዲስ አበባ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ እሁድ ዕለት ሕዳር 19 ቀን 2003 ዓ.ም በተካሄደው የኢህዴን …

በብአዴን-ኢሕአዴግ 30ኛ ዓመት ዝክረ በዐል ላይ በርችት ምክንያት በተነሳ እሳት በሰዎች ላይ የመጋጋጥ እና የመረጋገጥ አደጋ ደረሰ Read more →

የመሬት አጠቃቀምና በዓለምአቀፍ ደረጃ እየተስተዋለ ያለው መንግሥታት “ኪራይ” የሚሉት፣ የሚቃወሙት ተሟጋቾች ደግሞ “የአፍሪካን መሬት መቀራመት” የሚሉት …

የአፍሪካ የመሬት ኪራይ፣ ግብርናና ምግብ Read more →